- ተፈናቃይ ምእራብ ትግራይ ያልተመለሰው ወያነ ጉባኤ እስካደርግ ድረስ ጠብቁኝ ስላለ ነው።
- የትግራይ ፀጥታ ከፖሊስና ከሚሊሽያ በላይ አይፈልግም፥ TDF ላይ DDR መፋጠን አለበት። የፌደራል ጦር ትግራይ ላይ የበላይነት ይኑሮው።
- በቅርቡ የሶስት ፓርቲዎች ትግራይን እናድን በሚል ጥሪ በተደረገ ስብሰባ ተጋብዞ ንግግር ባደረገበት ወቅት" እያላትሁ ያላችሁት ጌታቸው ይምራን ነው" ይኸ አባባሉ በሰብሳቢዎቹ ተቃውሞ የተደረገበት ሲሆን፥ ጌታቸው እንዲመራን ሳይሆን ከስልጣን እንዲወገድ ነው የምንሰራው ብሎውታል።