Page 1 of 1
ሼባዉ የሻቢያ መሪ ና የዕድሜ በለፀጋዉ እሱ በሞት ጠረሞት ላይ ነዉ ይባላል
Posted: 28 Dec 2024, 15:54
by DefendTheTruth
ከመሞቴ በፊት የለመድኩትን ተግባር አሁንም እየሞከርኩ ልሰናበት ብሎ የኢትዮጵያ መንግስትን ልገለብጡልኝ የምችሉትን ላፈላልግ ብሎ ይቧትናል አሉ፣ ስያወሩ።
የሞት ጠረሞት እንደዚህ ያደርገሃል።
Re: ሼባዉ የሻቢያ መሪ ና የዕድሜ በለፀጋዉ እሱ በሞት ጠረሞት ላይ ነዉ ይባላል
Posted: 28 Dec 2024, 16:00
by Fed_Up
DefendTheTruth wrote: ↑28 Dec 2024, 15:54
ከመሞቴ በፊት የለመድኩትን ተግባር አሁንም እየሞከርኩ ልሰናበት ብሎ የኢትዮጵያ መንግስትን ልገለብጡልኝ የምችሉትን ላፈላልግ ብሎ ይቧትናል አሉ፣ ስያወሩ።
የሞት ጠረሞት እንደዚህ ያደርገሃል።
የበሻሻውን ሽንታም እንደሰቀልነው እናወርደዋለን:: Mark my words
Re: ሼባዉ የሻቢያ መሪ ና የዕድሜ በለፀጋዉ እሱ በሞት ጠረሞት ላይ ነዉ ይባላል
Posted: 28 Dec 2024, 16:03
by sarcasm
Re: ሼባዉ የሻቢያ መሪ ና የዕድሜ በለፀጋዉ እሱ በሞት ጠረሞት ላይ ነዉ ይባላል
Posted: 28 Dec 2024, 16:24
by DefendTheTruth
ሰርካስም,
የአንተ ፍርሃት፣ የኢሱ ኢትዮጵያን መንካት ነዉ፣ ወይስ ንኪኪዉ ስለምጭረዉ የመጨረሻ ግብ ነዉ? ይህን 2ቱን አመዛዝነህ፣ ወስነህ ግባበት! We can't wait!
Re: ሼባዉ የሻቢያ መሪ ና የዕድሜ በለፀጋዉ እሱ በሞት ጠረሞት ላይ ነዉ ይባላል
Posted: 28 Dec 2024, 17:06
by Selam/
የፒፒ ካድሬዎች ያሰሯቸው የህዝብ ተወካዮችና ጋዜጠኞች እንዲሞቱላቸው መፀለዩ አልበቃ ብሏቸው፣ ፈጠሪ ጊዜህ በቃህ ብሎ የሚሰበስበውን የኤርትራ ክፍለ ሃገር ሽማግሌ ፈጥኖ እንዲሞትላቸው አቴቴን በቅቤ እያንበሸበሿት ነው።