Page 1 of 1

ኮሎኔል መንግስቱን ስንዘክራቸው: ለምንድን ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጓድ መግሥቱን ሥራቸውን እንዳይሠሩ መሰናክል የሆነባቸው ?

Posted: 27 Dec 2024, 23:34
by Thomas H
መንጌ በአንድ ወቅት፦
"የሰፊው ህዝብ ነገር ግራ እያጋባኝ ነው ጓዶች።
ግማሹ ይሄ መሸጦ ባሪያ ይለኛል፣ ከፊሉ ይሄ ሻንቅላላ እያለ ይዘብትብኛል፣ ሲለው ደሞ ዝንጀሮ ብሎ ጭራሽ ያከፋኛል።

እኔ እምላችሁ ጓዶች ይሄንን ህዝብ ልምራህ እንጂ ያልኩት ላግባህ ነው እንዴ ?! "
...ብሎ ነበር ይባላል።

Source: Facebook