Page 1 of 1

ፋኖ ሲያናፋ!

Posted: 27 Dec 2024, 23:27
by Axumezana

Re: ፋኖ ሲያናፋ!

Posted: 28 Dec 2024, 00:24
by Union
አጋሚስታን

መሬቱን ነፃ አውጥቶ እኮ ነው የሚያናፋው :lol:

እንዳንቺ እግሩ ተጎማምዶ ለአዳነች እጅ ሰጥቶ እርስበእርሱ እየተበላላ የሚኖር መሰለሽ እንዴ አማራ። አማራ የተገፋ ግን እውነትን የሙጥኝ ያለ ብሎም ፈጣሪን የያዘ ህዝብ ነው።

እኛ ማንንም አንፋታም። እየመጣሽ እንደ ቁራ ጩሂ። አንላቀቅም።

Re: ፋኖ ሲያናፋ!

Posted: 28 Dec 2024, 01:01
by Union
ምድረ ባለክራንች ሁላ እኛ ላይ እየመጣ አፋን ይከፍታል እንዴ። ምን አይነት ዘመን ነው :lol:

Re: ፋኖ ሲያናፋ!

Posted: 28 Dec 2024, 12:45
by Selam/