አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
1
የሱማሌዎች የጎሳ ቀውስና ጦርነቶች እዚም እዛም ይፋፋማሉ ። ለዚህ የሱማሌ መፈራረስ ዋናው ምክንያት ቱርክ ቆፍራ የምታወጣው ዘይትና የወደብ ባለቤትነት ሽኩቻ ነው። አንዳችም የሱማሌ እስቴት የሃሰን ሼክን የሃዊዬ መንግስት ስለማያምን ሁሉም ሪጅኖች የራሳቸውን ባህር ዳርና የዘይት ሃብት መቆጣጠር ስለሚፈልጉ ሱማሌዎች ቢበዛ ቢበዛ ኮንፌዴሬሽን ይሆኑ እንደ ሆነ እንጂ ፌዴራላዊ አንድነት ሊፈጥሩ በፍጹም አይችሉም።
ስለዚህ የሱማሌ መከፋፈ ይቀጥላል። ሱማሌላንድ፣ ፑንትላንድ ጁባላንድ ይበልጥ ከሞቃዲሾ ነጻ እየሆኑ ይሄዳሉ። ኢትዮጵያም እነዚህ ራስ ገዝ አገሮች በመርዳት ጣልቃ መግባቷን ትቀጥላለች ።
2
የአንካራ አዋጅ አይሳካም ፤ ለአራት ወራት በንትርክ ቀጥሎ ወደ ሌላ ንግግርና ንትርክ ይዞራል።
3
የትራምፕ አስተዳደር ሱማሌላንድን እንደ ነጻ አገር አያውቅም። በሱማሌ ያሜሪካ ጥቅም አል ሻባብን ማጥፋትና ምናልባት የሱማሌ ዘይትን መቆፈር ቢሆን ነው። ስለዚህ አሜሪካ ሱማሌላንድን እንደ አገር በማወቅ ምንም የሚያተፈው ነገር የለም። የጦር ሰፈር በሱማሌ ጠረፍ ለማቆም ሱማሌላንድን እንደ አገር ማወቅ አያስፈልገውም። ዛሬም ቢሆን ሶማሌላንድን፣ ፑንትላንድን፣ ጁባላንድን ወይም ሞቃዲሾን ከጠየቀ የጦር ሰፈር ሊሰጡት ደስታቸው ነው።
4
የአንካራ አዋጅ ሲፈርስ ወይም ሲዛዛ ሱማሌላንድና ኢትዮጵያ እንደገና መናገር ይጀምሩ ይሆናል። ነገር ግን ሀርጌሳ ከአዳል ክልልና ከፑንትላንድ ባለው የመሬት ውዝግብ ሳቢያ የመግባቢያው ሰነድ ወደ ስምምነት የሚያድግበት እድል ጠባብ ነው።
5
ብልጽግናና ፋኖ ለድርድር ይቀመጣሉ ። ምናልባት ተኩስ አቁም ተስማምተው አመቱን ሙሉ ሲነታረኩ ይከርማሉ።
6
የቱርክና ግብጽ ፉክክር በሱማሌ እየከረረ ይሄዳል። በመሰረቱ የግብጽ ፍራቻ የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ሳይሆን የቱርክ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ነው። ስለዚህ የግብጽና ኤርትራ ሆያ ሆዬ የሚመከተው በቱርክ ይሆናል።
7
ኢትዮጵያና ኤርትራ ቀጥታ ጦርነት ውስጥ አይገቡም፤ ነገር ግን የአልጀርስ ስምምነትና የአሰብ ሕጋዊነት ግልጽ አጀንዳ ሆኖ የፖለቲካና ዲፕሎማቲክ ትግል ይሆናል። ኢትዮጵያ አሰብን በጦር ለመያዝ ሳይሆን የኢሳያስ መንግስት ከስልጣን አውርዶ የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነች ኤርትራን መፍጠር ነው እስትራተጂያችን መሆን ያለበት ። የግብጽ ተላላኪ መንግስት አስመራ እንዳይኖር ማድረግ ነው የኢትዮጵያ አላማ መሆን ያለበት ።
8
ስለዚህ ቢያንስ አሜሪካ፣ ፈእንሳይ ፣እንግሊዝና ቱርክ ኢትዮጵያ በሱማሌላንድ የባህር ኃይል እንዲኖራት ካልደገፉ በስተቀር በ2025 የጦር ሰፈር ለማግኘት አንችልም። ሱማሌላንድ ክታይዋን ጋር ባላት የተሳሳተ ፖሊሲ ምክኛት ቻይና ዋናው ተቃዋሚዋ ነች ። ሲቀጥልም ሱማሌላንድ የውስጥ አንድነት የላትም። መጀመሪያ ከአዳል እና ፑንትላንድ ጋር ስምምነት ማድረግ አለባት ለኢትዮጵያ የአዳልን ባህር በር ከመስጠቷ በፊት ።
9
የኢትዮጵያ መንግስት በሚያደርገው የአዲስ አበባ ትራንስፎርሜሽን ያፍሪካና አለም አድናቆትን ያገኛል።
10
በ2025 እጅግ አስፈላጊና አስቸጋሪ ስለሆነው የመርካቶና አዲስ ከተማ ወይም ምዕራብ አዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከውይይት እስከ ጅማሮ የሚደርስ እንቅስቃሴ ይፈጠራል።

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ከዚህ ቀጥሎ የሲሲ ተላላኪዎችና የሻቢያ አሽቃባጮች ሆረንስ መቃወሚያ ተራ ነው !!

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ጭልፊቱ - ሽንፍላ ታጥቦ አይጠራም ይባላል።
እስከዛሬ የዘበራረቅከው አስራ-አስርት የሀሰት ጥንቆላ አንዱም መሠረት ሳይዝልህ፣ አሁን በተጨማሪ የምትዘከዝከው አስማት ለየትኛው አዲስ የግብፅ ወይንም የፖኪስታን ጣዖት ገብረህ ነው።
ራስህን በተደጋጋሚ እየጠላለፍክ ከምትጥል ጉፋያ አሮጌ ጋር የሚከራከር ሰው እንዳንተው ውዳቂ ካድሬ መሆን አለበት። ድብዳብ!
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር እንዲሁም በፈጠራ አንደኞች ነን
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …

Last edited by Selam/ on 27 Dec 2024, 18:23, edited 3 times in total.
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
HorseAss,
Have you forgotten promising Ethiopians the implementation of the MoU!

-
- Member
- Posts: 3526
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
Eway me'alti bele wedi beshasha

Horus wrote: ↑27 Dec 2024, 02:471
የሱማሌዎች የጎሳ ቀውስና ጦርነቶች እዚም እዛም ይፋፋማሉ ። ለዚህ የሱማሌ መፈራረስ ዋናው ምክንያት ቱርክ ቆፍራ የምታወጣው ዘይትና የወደብ ባለቤትነት ሽኩቻ ነው። አንዳችም የሱማሌ እስቴት የሃሰን ሼክን የሃዊዬ መንግስት ስለማያምን ሁሉም ሪጅኖች የራሳቸውን ባህር ዳርና የዘይት ሃብት መቆጣጠር ስለሚፈልጉ ሱማሌዎች ቢበዛ ቢበዛ ኮንፌዴሬሽን ይሆኑ እንደ ሆነ እንጂ ፌዴራላዊ አንድነት ሊፈጥሩ በፍጹም አይችሉም።
ስለዚህ የሱማሌ መከፋፈ ይቀጥላል። ሱማሌላንድ፣ ፑንትላንድ ጁባላንድ ይበልጥ ከሞቃዲሾ ነጻ እየሆኑ ይሄዳሉ። ኢትዮጵያም እነዚህ ራስ ገዝ አገሮች በመርዳት ጣልቃ መግባቷን ትቀጥላለች ።
2
የአንካራ አዋጅ አይሳካም ፤ ለአራት ወራት በንትርክ ቀጥሎ ወደ ሌላ ንግግርና ንትርክ ይዞራል።
3
የትራምፕ አስተዳደር ሱማሌላንድን እንደ ነጻ አገር አያውቅም። በሱማሌ ያሜሪካ ጥቅም አል ሻባብን ማጥፋትና ምናልባት የሱማሌ ዘይትን መቆፈር ቢሆን ነው። ስለዚህ አሜሪካ ሱማሌላንድን እንደ አገር በማወቅ ምንም የሚያተፈው ነገር የለም። የጦር ሰፈር በሱማሌ ጠረፍ ለማቆም ሱማሌላንድን እንደ አገር ማወቅ አያስፈልገውም። ዛሬም ቢሆን ሶማሌላንድን፣ ፑንትላንድን፣ ጁባላንድን ወይም ሞቃዲሾን ከጠየቀ የጦር ሰፈር ሊሰጡት ደስታቸው ነው።
4
የአንካራ አዋጅ ሲፈርስ ወይም ሲዛዛ ሱማሌላንድና ኢትዮጵያ እንደገና መናገር ይጀምሩ ይሆናል። ነገር ግን ሀርጌሳ ከአዳል ክልልና ከፑንትላንድ ባለው የመሬት ውዝግብ ሳቢያ የመግባቢያው ሰነድ ወደ ስምምነት የሚያድግበት እድል ጠባብ ነው።
5
ብልጽግናና ፋኖ ለድርድር ይቀመጣሉ ። ምናልባት ተኩስ አቁም ተስማምተው አመቱን ሙሉ ሲነታረኩ ይከርማሉ።
6
የቱርክና ግብጽ ፉክክር በሱማሌ እየከረረ ይሄዳል። በመሰረቱ የግብጽ ፍራቻ የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ሳይሆን የቱርክ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ነው። ስለዚህ የግብጽና ኤርትራ ሆያ ሆዬ የሚመከተው በቱርክ ይሆናል።
7
ኢትዮጵያና ኤርትራ ቀጥታ ጦርነት ውስጥ አይገቡም፤ ነገር ግን የአልጀርስ ስምምነትና የአሰብ ሕጋዊነት ግልጽ አጀንዳ ሆኖ የፖለቲካና ዲፕሎማቲክ ትግል ይሆናል። ኢትዮጵያ አሰብን በጦር ለመያዝ ሳይሆን የኢሳያስ መንግስት ከስልጣን አውርዶ የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነች ኤርትራን መፍጠር ነው እስትራተጂያችን መሆን ያለበት ። የግብጽ ተላላኪ መንግስት አስመራ እንዳይኖር ማድረግ ነው የኢትዮጵያ አላማ መሆን ያለበት ።
8
ስለዚህ ቢያንስ አሜሪካ፣ ፈእንሳይ ፣እንግሊዝና ቱርክ ኢትዮጵያ በሱማሌላንድ የባህር ኃይል እንዲኖራት ካልደገፉ በስተቀር በ2025 የጦር ሰፈር ለማግኘት አንችልም። ሱማሌላንድ ክታይዋን ጋር ባላት የተሳሳተ ፖሊሲ ምክኛት ቻይና ዋናው ተቃዋሚዋ ነች ። ሲቀጥልም ሱማሌላንድ የውስጥ አንድነት የላትም። መጀመሪያ ከአዳል እና ፑንትላንድ ጋር ስምምነት ማድረግ አለባት ለኢትዮጵያ የአዳልን ባህር በር ከመስጠቷ በፊት ።
9
የኢትዮጵያ መንግስት በሚያደርገው የአዲስ አበባ ትራንስፎርሜሽን ያፍሪካና አለም አድናቆትን ያገኛል።
10
በ2025 እጅግ አስፈላጊና አስቸጋሪ ስለሆነው የመርካቶና አዲስ ከተማ ወይም ምዕራብ አዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከውይይት እስከ ጅማሮ የሚደርስ እንቅስቃሴ ይፈጠራል።
-
- Senior Member
- Posts: 12665
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
☆ Aggames And Ebbettu Gurrage ☆!!
☆ Identical Idiots Never Ever Learn From Life☆!!
☆ They Are Despised By Other Ethiopian Ethnic ☆!!
☆ Really Backwards Never Ever Grows ☆!!
☆ Identical Idiots Never Ever Learn From Life☆!!
☆ They Are Despised By Other Ethiopian Ethnic ☆!!
☆ Really Backwards Never Ever Grows ☆!!
-
- Senior Member
- Posts: 11901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ኢትዮጵያ ራሷ ጦርነት ከሻቢያ ጋር አትጀምርም፣ ሻቢያ ራሷ ስያቁነጠነጣትና ፍራት ፍራት ስላት፣ ሳትወድ በግድ ኢትዮጵያ ላይ ትተኩሳለች፣ ኢትዮጵያ ከዚያ ቦኋላ የተከፈተዉን ዕድል ከመጠቀም ና የተንሻፈፈዉን የታርክ ቁንጮ ለማስተካከል እድሉን ከመጠቀም ሌላ ምን አማራጭ የላትም።
የኢትዮጵያ ና የኤርትሪያ ጦርነት በ2025 ይጀመርና በሳምንታት ጊዜ ዉስጥ ይጠናቀቃል!
የኢትዮጵያ ና የኤርትሪያ ጦርነት በ2025 ይጀመርና በሳምንታት ጊዜ ዉስጥ ይጠናቀቃል!
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
Horse,
Dedeb Cadre. What happened to the MoU? And for all your propaganda of Ethiopia recognizing the independence of Somali Land and the Ethiopian Navy in Somali Land?
As usual the clown paid your allowance and threw you under the bus.
MOLACHA LEBA.

^^^ ኢትዮጵያ ቅንቅናም ድሃ የአገሮች ሁሉ ውራ .. በረሃብ የቀጨጨች አገር የሆነችበት ዋና ምክንያቱ እንደ ከላይ የለቀለቀ የሚውል ሰራ ጠል አጨናብሮ አደር በጣም ጊዜ የተረፈው ዜጎች ስለበዙባት ነው:: አይ ማማ ኢትዮጵያ ስንቱ አርተሻል::Horus wrote: ↑27 Dec 2024, 02:471
የሱማሌዎች የጎሳ ቀውስና ጦርነቶች እዚም እዛም ይፋፋማሉ ። ለዚህ የሱማሌ መፈራረስ ዋናው ምክንያት ቱርክ ቆፍራ የምታወጣው ዘይትና የወደብ ባለቤትነት ሽኩቻ ነው። አንዳችም የሱማሌ እስቴት የሃሰን ሼክን የሃዊዬ መንግስት ስለማያምን ሁሉም ሪጅኖች የራሳቸውን ባህር ዳርና የዘይት ሃብት መቆጣጠር ስለሚፈልጉ ሱማሌዎች ቢበዛ ቢበዛ ኮንፌዴሬሽን ይሆኑ እንደ ሆነ እንጂ ፌዴራላዊ አንድነት ሊፈጥሩ በፍጹም አይችሉም።
ስለዚህ የሱማሌ መከፋፈ ይቀጥላል። ሱማሌላንድ፣ ፑንትላንድ ጁባላንድ ይበልጥ ከሞቃዲሾ ነጻ እየሆኑ ይሄዳሉ። ኢትዮጵያም እነዚህ ራስ ገዝ አገሮች በመርዳት ጣልቃ መግባቷን ትቀጥላለች ።
2
የአንካራ አዋጅ አይሳካም ፤ ለአራት ወራት በንትርክ ቀጥሎ ወደ ሌላ ንግግርና ንትርክ ይዞራል።
3
የትራምፕ አስተዳደር ሱማሌላንድን እንደ ነጻ አገር አያውቅም። በሱማሌ ያሜሪካ ጥቅም አል ሻባብን ማጥፋትና ምናልባት የሱማሌ ዘይትን መቆፈር ቢሆን ነው። ስለዚህ አሜሪካ ሱማሌላንድን እንደ አገር በማወቅ ምንም የሚያተፈው ነገር የለም። የጦር ሰፈር በሱማሌ ጠረፍ ለማቆም ሱማሌላንድን እንደ አገር ማወቅ አያስፈልገውም። ዛሬም ቢሆን ሶማሌላንድን፣ ፑንትላንድን፣ ጁባላንድን ወይም ሞቃዲሾን ከጠየቀ የጦር ሰፈር ሊሰጡት ደስታቸው ነው።
4
የአንካራ አዋጅ ሲፈርስ ወይም ሲዛዛ ሱማሌላንድና ኢትዮጵያ እንደገና መናገር ይጀምሩ ይሆናል። ነገር ግን ሀርጌሳ ከአዳል ክልልና ከፑንትላንድ ባለው የመሬት ውዝግብ ሳቢያ የመግባቢያው ሰነድ ወደ ስምምነት የሚያድግበት እድል ጠባብ ነው።
5
ብልጽግናና ፋኖ ለድርድር ይቀመጣሉ ። ምናልባት ተኩስ አቁም ተስማምተው አመቱን ሙሉ ሲነታረኩ ይከርማሉ።
6
የቱርክና ግብጽ ፉክክር በሱማሌ እየከረረ ይሄዳል። በመሰረቱ የግብጽ ፍራቻ የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ሳይሆን የቱርክ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ነው። ስለዚህ የግብጽና ኤርትራ ሆያ ሆዬ የሚመከተው በቱርክ ይሆናል።
7
ኢትዮጵያና ኤርትራ ቀጥታ ጦርነት ውስጥ አይገቡም፤ ነገር ግን የአልጀርስ ስምምነትና የአሰብ ሕጋዊነት ግልጽ አጀንዳ ሆኖ የፖለቲካና ዲፕሎማቲክ ትግል ይሆናል። ኢትዮጵያ አሰብን በጦር ለመያዝ ሳይሆን የኢሳያስ መንግስት ከስልጣን አውርዶ የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነች ኤርትራን መፍጠር ነው እስትራተጂያችን መሆን ያለበት ። የግብጽ ተላላኪ መንግስት አስመራ እንዳይኖር ማድረግ ነው የኢትዮጵያ አላማ መሆን ያለበት ።
8
ስለዚህ ቢያንስ አሜሪካ፣ ፈእንሳይ ፣እንግሊዝና ቱርክ ኢትዮጵያ በሱማሌላንድ የባህር ኃይል እንዲኖራት ካልደገፉ በስተቀር በ2025 የጦር ሰፈር ለማግኘት አንችልም። ሱማሌላንድ ክታይዋን ጋር ባላት የተሳሳተ ፖሊሲ ምክኛት ቻይና ዋናው ተቃዋሚዋ ነች ። ሲቀጥልም ሱማሌላንድ የውስጥ አንድነት የላትም። መጀመሪያ ከአዳል እና ፑንትላንድ ጋር ስምምነት ማድረግ አለባት ለኢትዮጵያ የአዳልን ባህር በር ከመስጠቷ በፊት ።
9
የኢትዮጵያ መንግስት በሚያደርገው የአዲስ አበባ ትራንስፎርሜሽን ያፍሪካና አለም አድናቆትን ያገኛል።
10
በ2025 እጅግ አስፈላጊና አስቸጋሪ ስለሆነው የመርካቶና አዲስ ከተማ ወይም ምዕራብ አዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከውይይት እስከ ጅማሮ የሚደርስ እንቅስቃሴ ይፈጠራል።

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ዲዲቲ፣DefendTheTruth wrote: ↑27 Dec 2024, 09:38ኢትዮጵያ ራሷ ጦርነት ከሻቢያ ጋር አትጀምርም፣ ሻቢያ ራሷ ስያቁነጠነጣትና ፍራት ፍራት ስላት፣ ሳትወድ በግድ ኢትዮጵያ ላይ ትተኩሳለች፣ ኢትዮጵያ ከዚያ ቦኋላ የተከፈተዉን ዕድል ከመጠቀም ና የተንሻፈፈዉን የታርክ ቁንጮ ለማስተካከል እድሉን ከመጠቀም ሌላ ምን አማራጭ የላትም።
የኢትዮጵያ ና የኤርትሪያ ጦርነት በ2025 ይጀመርና በሳምንታት ጊዜ ዉስጥ ይጠናቀቃል!
ጦርነት ሎጂክ አለው፤ አላማ አለው። ለምን አላማ ነው ሻቢያ ቀድሞ ኢትዮጵያን ሊወጋ የሚነሳው? ጦርነት የሚወጋው ወይ ለመሬት፣ ወይም ለስልጣን/ለኃይል ወይም ለሪሶርስ ነው። አልፎ አልፎ ለክብርና ለዝና የሚደረጉ የደደቦች ጦርነት አለ። ስለዚህ ያለ አንዳች ግብ አይደረግም። ኢትዮጵያ ኤርትራን ከወጋች የኢትዮጵያ ንብረት የሆነውን አሰብ ለማስመለስ ነው። ዛሬ ላይ የኦሮሙማ መንግስት እንኳንስ ከኤርትራ ሊዋጋ ከሱማሌ ጋር እንኳ ላለመዋጋት ነው አንካራ የተስማማው። ጦርነት በጣም ውድ ዋጋ የሚያስከፍል ሥራ ነው። ኦሮሙማ ገና ከወያኔ፣ ፋኖና ኦላ ጋር ያለው ጦርነት ማቆም ወይም መጨረስ አለበት ። ስለዚህ በኤርትራና ኢትዮጵያ መሃል ጦርነት ካለ የፕሮክሲ ጦርነት እንጂ ፊት ለፊ አይሆንም። አቢይ ኢሳያስን ከስልጣን ለማውረድ እንደ ሚሞክረው ሁሉ ኢሳያስም ፋኖና ኦላን በመርዳት አቢይን ለማወረድ መሞከሩ ምንም የሚያስደንቅ አይደለም።
war is not cheap
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
የሚጨበጡ ለህዝብ ዕለት ከዕለት ኑሮ ፋይዳ ሊኖራቸው ይሆን?
ሀ) በፈረንጆቹ 2025 የኢትዮጵያ ትልቁ ስኬት የሚሆነው ምንድን ነው?
የኦሮሙማ ስርወ-ጎሳ መውደቅ ወይስ ዜጎች በቀን 3 ጊዜ የተመጣጠነ ምግብ ማግኜት?
ለ) ኢትዮጵያዊያኖች በአብላጫው በ2025 በየግላቸው ቃል ለእራሳቸው ምን ይገባሉ?
ጎሰኝነትን መጸየፍ፤ አድርባይነትን መዋጋት፤ ከጎሳ ፓርቲ ንግድ ቤቶች ( ኢዜማ፤ ብልጽግና፤ ወዘተ ወያኔ) አባልነት መራቅ፤ ህሌናን በፈሪሃ እግዚአብሄር መግዛት?
ሐ) የኤርትራ ክ/ሀገር ሰዎችን ከ35 አመታት የዘብጥያ/ሲዖል/ ኑሮ እስር ቤት በ2025 ማን ይፈታቸዋል?
ኢሳይያስ እና ሻዕብያ መወገድ፤ ከኢትዮጵያ ጋር በሰላም የመዋሃድ ጥያቄ ማቅረብ፤ በሰላም ከኢትዮጵያ ምርት እና ግብይይት መጠቀም መቻል፤ ከግብጽ የባርነት ቀንበር መላቀቅ፤ ከአረብ ሊግ ባርነት ነጻ መውጣት፤ ከዘላን ሙስሊም አፍቃሪ ሱዳን ተጽኖ መላቀቅ?
ሀ) በፈረንጆቹ 2025 የኢትዮጵያ ትልቁ ስኬት የሚሆነው ምንድን ነው?
የኦሮሙማ ስርወ-ጎሳ መውደቅ ወይስ ዜጎች በቀን 3 ጊዜ የተመጣጠነ ምግብ ማግኜት?
ለ) ኢትዮጵያዊያኖች በአብላጫው በ2025 በየግላቸው ቃል ለእራሳቸው ምን ይገባሉ?
ጎሰኝነትን መጸየፍ፤ አድርባይነትን መዋጋት፤ ከጎሳ ፓርቲ ንግድ ቤቶች ( ኢዜማ፤ ብልጽግና፤ ወዘተ ወያኔ) አባልነት መራቅ፤ ህሌናን በፈሪሃ እግዚአብሄር መግዛት?
ሐ) የኤርትራ ክ/ሀገር ሰዎችን ከ35 አመታት የዘብጥያ/ሲዖል/ ኑሮ እስር ቤት በ2025 ማን ይፈታቸዋል?
ኢሳይያስ እና ሻዕብያ መወገድ፤ ከኢትዮጵያ ጋር በሰላም የመዋሃድ ጥያቄ ማቅረብ፤ በሰላም ከኢትዮጵያ ምርት እና ግብይይት መጠቀም መቻል፤ ከግብጽ የባርነት ቀንበር መላቀቅ፤ ከአረብ ሊግ ባርነት ነጻ መውጣት፤ ከዘላን ሙስሊም አፍቃሪ ሱዳን ተጽኖ መላቀቅ?
-
- Senior Member
- Posts: 11901
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
አይ አንተ፣ አካባቢህን በደንምብ መቃኘት አትችልም እንጂ ነገሮች በጣም ግልፅ ናቸዉ።Horus wrote: ↑27 Dec 2024, 13:45ዲዲቲ፣DefendTheTruth wrote: ↑27 Dec 2024, 09:38ኢትዮጵያ ራሷ ጦርነት ከሻቢያ ጋር አትጀምርም፣ ሻቢያ ራሷ ስያቁነጠነጣትና ፍራት ፍራት ስላት፣ ሳትወድ በግድ ኢትዮጵያ ላይ ትተኩሳለች፣ ኢትዮጵያ ከዚያ ቦኋላ የተከፈተዉን ዕድል ከመጠቀም ና የተንሻፈፈዉን የታርክ ቁንጮ ለማስተካከል እድሉን ከመጠቀም ሌላ ምን አማራጭ የላትም።
የኢትዮጵያ ና የኤርትሪያ ጦርነት በ2025 ይጀመርና በሳምንታት ጊዜ ዉስጥ ይጠናቀቃል!
ጦርነት ሎጂክ አለው፤ አላማ አለው። ለምን አላማ ነው ሻቢያ ቀድሞ ኢትዮጵያን ሊወጋ የሚነሳው? ጦርነት የሚወጋው ወይ ለመሬት፣ ወይም ለስልጣን/ለኃይል ወይም ለሪሶርስ ነው። አልፎ አልፎ ለክብርና ለዝና የሚደረጉ የደደቦች ጦርነት አለ። ስለዚህ ያለ አንዳች ግብ አይደረግም። ኢትዮጵያ ኤርትራን ከወጋች የኢትዮጵያ ንብረት የሆነውን አሰብ ለማስመለስ ነው። ዛሬ ላይ የኦሮሙማ መንግስት እንኳንስ ከኤርትራ ሊዋጋ ከሱማሌ ጋር እንኳ ላለመዋጋት ነው አንካራ የተስማማው። ጦርነት በጣም ውድ ዋጋ የሚያስከፍል ሥራ ነው። ኦሮሙማ ገና ከወያኔ፣ ፋኖና ኦላ ጋር ያለው ጦርነት ማቆም ወይም መጨረስ አለበት ። ስለዚህ በኤርትራና ኢትዮጵያ መሃል ጦርነት ካለ የፕሮክሲ ጦርነት እንጂ ፊት ለፊ አይሆንም። አቢይ ኢሳያስን ከስልጣን ለማውረድ እንደ ሚሞክረው ሁሉ ኢሳያስም ፋኖና ኦላን በመርዳት አቢይን ለማወረድ መሞከሩ ምንም የሚያስደንቅ አይደለም።
war is not cheap
ሻቢያ ለለፉት 35 አመታት የለእንቅልፍ እንደምያድር ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ ተነግሮዋል፤ ወደ ልማት ያልገባነዉ ስጋት ስላለብን ነዉ ብሎ ኢሳያስ ራሱ ተናግሮዋል ብሎ የዚሁ ፎረም ተሳታፊዎች ነግሮናል።
ስጋት ስባል ምን ይመስላሃል? ባድሜ ወይም ሌላ የድምበር ጠፊ መሬት ነዉ ብለህ ካሰብክ ብዙ ይቀረሃል። ሻቢያ በደንምብ ያዉቀዋል። ጅብ ሌሊት የሰረቀዉን ስላምያዉቅ ቀን ላይ ይሸሻል፣ አሉ ስተርቱ።
ሻቢያ ኮሽ በላ ጊዜ ሁሉ መጡብኝ እያላ ይባንናል፣ አታምንም?
MOU መጣ ስባል፣ ኡኡ አለ፣ አንካራ (Ankara Declaration) መጣ ስባል ኡኡ አለ፣ ኢትዮጵያ የሆነ እርምጃ በወሰደች ቁጥር ግሪሳዉ ሻቢያ ግር ማለትን ልምዱ አድርጎታል።
ኢትዮጵያ ለሻቢያ ስትል የለተ ተዕለት ኑሮዋን ለማስከድ የሆነ እርምጃ ስትወስድ ሻቢይ ብንን ይላል። ተደናብሮዋል። ኢትዮጵያ አይዞህ አልመጣብህም ብትለዉ ና ለማረጋጋት ብትሞክርም፣ ሻቢይ ከድንብርቱ መላቀቅ አልቻለም። ኮሽ ባለ ጊዜ ሁሉ ሻቢያ ይባንናል። ይህ ወዴት ይወስዳል?
ትንሽ እርምጃ ብጨምር፣ ሻቢያ ቤት ቀዉጢ ይሆናል። ቀዉጢ ቤት ደግም ምን ልፈፀም እንደምችል መገመት አይቻልም፣ እርጋታ ግን ልኖር አይችልም።
ሻቢያ ሳይወድ በግድ ተክሱን መጀመሩ አይቀሬ ነዉ። ኢትዮጵያኖችም እስከ መቼ ድረስ እያሉ እያጎረመረም እያኖሩ ነዉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በቃን ብሎዋል።
-
- Member+
- Posts: 9720
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ልምንድን ነው ታድያ የፈነጠዝከው ኢትዮጵያ ሶማሊላንድን ትይዛለች ወደብ ታገኛለች ብለህ ባለፈው የፈነጠዝከው በባዶ ዲስኩር? ዕኔ ይመስለኛል ኣንተ ወያኔ ህዋሃት ሳትሆን ኣትቀርም ልክ ወያኔ ኦርሞ በመምሰል ኦሮሞን እያጦዘ እንዳለ ኣንተም ጉራጌ በመምሰል ጉራጌን ለማጦዝ ነው።Horus wrote: ↑27 Dec 2024, 02:471
የሱማሌዎች የጎሳ ቀውስና ጦርነቶች እዚም እዛም ይፋፋማሉ ። ለዚህ የሱማሌ መፈራረስ ዋናው ምክንያት ቱርክ ቆፍራ የምታወጣው ዘይትና የወደብ ባለቤትነት ሽኩቻ ነው። አንዳችም የሱማሌ እስቴት የሃሰን ሼክን የሃዊዬ መንግስት ስለማያምን ሁሉም ሪጅኖች የራሳቸውን ባህር ዳርና የዘይት ሃብት መቆጣጠር ስለሚፈልጉ ሱማሌዎች ቢበዛ ቢበዛ ኮንፌዴሬሽን ይሆኑ እንደ ሆነ እንጂ ፌዴራላዊ አንድነት ሊፈጥሩ በፍጹም አይችሉም።
ስለዚህ የሱማሌ መከፋፈ ይቀጥላል። ሱማሌላንድ፣ ፑንትላንድ ጁባላንድ ይበልጥ ከሞቃዲሾ ነጻ እየሆኑ ይሄዳሉ። ኢትዮጵያም እነዚህ ራስ ገዝ አገሮች በመርዳት ጣልቃ መግባቷን ትቀጥላለች ።
2
የአንካራ አዋጅ አይሳካም ፤ ለአራት ወራት በንትርክ ቀጥሎ ወደ ሌላ ንግግርና ንትርክ ይዞራል።
3
የትራምፕ አስተዳደር ሱማሌላንድን እንደ ነጻ አገር አያውቅም። በሱማሌ ያሜሪካ ጥቅም አል ሻባብን ማጥፋትና ምናልባት የሱማሌ ዘይትን መቆፈር ቢሆን ነው። ስለዚህ አሜሪካ ሱማሌላንድን እንደ አገር በማወቅ ምንም የሚያተፈው ነገር የለም። የጦር ሰፈር በሱማሌ ጠረፍ ለማቆም ሱማሌላንድን እንደ አገር ማወቅ አያስፈልገውም። ዛሬም ቢሆን ሶማሌላንድን፣ ፑንትላንድን፣ ጁባላንድን ወይም ሞቃዲሾን ከጠየቀ የጦር ሰፈር ሊሰጡት ደስታቸው ነው።
4
የአንካራ አዋጅ ሲፈርስ ወይም ሲዛዛ ሱማሌላንድና ኢትዮጵያ እንደገና መናገር ይጀምሩ ይሆናል። ነገር ግን ሀርጌሳ ከአዳል ክልልና ከፑንትላንድ ባለው የመሬት ውዝግብ ሳቢያ የመግባቢያው ሰነድ ወደ ስምምነት የሚያድግበት እድል ጠባብ ነው።
5
ብልጽግናና ፋኖ ለድርድር ይቀመጣሉ ። ምናልባት ተኩስ አቁም ተስማምተው አመቱን ሙሉ ሲነታረኩ ይከርማሉ።
6
የቱርክና ግብጽ ፉክክር በሱማሌ እየከረረ ይሄዳል። በመሰረቱ የግብጽ ፍራቻ የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ሳይሆን የቱርክ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ነው። ስለዚህ የግብጽና ኤርትራ ሆያ ሆዬ የሚመከተው በቱርክ ይሆናል።
7
ኢትዮጵያና ኤርትራ ቀጥታ ጦርነት ውስጥ አይገቡም፤ ነገር ግን የአልጀርስ ስምምነትና የአሰብ ሕጋዊነት ግልጽ አጀንዳ ሆኖ የፖለቲካና ዲፕሎማቲክ ትግል ይሆናል። ኢትዮጵያ አሰብን በጦር ለመያዝ ሳይሆን የኢሳያስ መንግስት ከስልጣን አውርዶ የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነች ኤርትራን መፍጠር ነው እስትራተጂያችን መሆን ያለበት ። የግብጽ ተላላኪ መንግስት አስመራ እንዳይኖር ማድረግ ነው የኢትዮጵያ አላማ መሆን ያለበት ።
8
ስለዚህ ቢያንስ አሜሪካ፣ ፈእንሳይ ፣እንግሊዝና ቱርክ ኢትዮጵያ በሱማሌላንድ የባህር ኃይል እንዲኖራት ካልደገፉ በስተቀር በ2025 የጦር ሰፈር ለማግኘት አንችልም። ሱማሌላንድ ክታይዋን ጋር ባላት የተሳሳተ ፖሊሲ ምክኛት ቻይና ዋናው ተቃዋሚዋ ነች ። ሲቀጥልም ሱማሌላንድ የውስጥ አንድነት የላትም። መጀመሪያ ከአዳል እና ፑንትላንድ ጋር ስምምነት ማድረግ አለባት ለኢትዮጵያ የአዳልን ባህር በር ከመስጠቷ በፊት ።
9
የኢትዮጵያ መንግስት በሚያደርገው የአዲስ አበባ ትራንስፎርሜሽን ያፍሪካና አለም አድናቆትን ያገኛል።
10
በ2025 እጅግ አስፈላጊና አስቸጋሪ ስለሆነው የመርካቶና አዲስ ከተማ ወይም ምዕራብ አዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከውይይት እስከ ጅማሮ የሚደርስ እንቅስቃሴ ይፈጠራል።
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
የጭልፊቱ አንዱ ጥንቆላ ዛሬ ድጥ አንሸራቶት ወድቋል!
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ethiopianunity,
አትርሳ እኔ ጠዋት ያረጀ ኮፒዩተር ላይ ተጎልቼ የኢትዮጵያን ውድቀት፣ መደናቀፍ፣ መሸነፍ የማልም ባንዳ ተላላኪ የአገሬን ጡት ነካሽ አይደለሁም!! ኢትዮጵያ ሲደላትም፣ ሲከፋትም ሁሌም ደግ የማስብላት ፣ ሁሌም ፖዘቲቨና መልካሙን የምመኝላት ሰው ነኝ።
እኔ ወደፊት ስለሚሆን ነገር አላማ፣ ፍላጎት መሻት አለኝ!!
ምድር ላይ ያለው አለም የተለየ ሲሆን፣ አለም ምድር ላይ ሲለወጥ ሃሳቤን ከሪያሊቲ ጋር የምለውጥ በፋክት የማምን ሳይንሳዊ ሰው ነኝ ።
እኔ ዛሬም ነገም እስከ አለም ፍጻሜ ኢትዮጵያ ቀይ ባህረኛ እንድትሆን በጣም የምደግፍ፣ ለዚህ ደሞ በአንድ አመት አይደለም በመቶ አመት ተስፋ የማልቆርጥ ፣ በኢትዮጵያ አሸናፊነት ላይ 100% እምነት ያለኝ የኢትዮጵያ ብሄረተኛ ነኝ።
ሺ ግዜ ደግሜ ልንገርህ ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ የባህር ኃይል ትገነባለች!!!
የኢትዮጵያ ጠላቶች ውድቀቷን ለማየት ለሃጫቸውን ዛሬና ነገር ያዝረከርኩ ይሆናል ! ግና ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል ሲባል አትርሳ!
ደግሜ አንድ ነገር ልንገርህ!
በዚህ ሰሞን ግርግር ኢትዮጵያ ምንም ያጣችው ነገር፣ የተሸነፈችው ነገር የለም! እየሆነ ያለው የአገሬ የወደብ ጥያቄ የተወሳሰበና ከዚህ የላቀ ትግል እንደ ሚያስፈልገው ብቻ ነው እያየን ያለነው!
Ethiopia has not lost anything that she already had. Ethiopia seeking a new value and the acquisition of that value is simply tanking more time and requiring more work. My beloved nation, Ethiopia has existed for centuries upon centuries. She will reorganize, rethink and bounce back to achieve her historically legitimate and justified status of being A SHINING RED SEA NATION!

- Posts: 9556
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ባለ ሃብቱ አቶ Horus በወሎ በረሃብ በየደቂቃው እንደ ቅጠል እየረገፉ ያሉት ዜጎችን ከስቃያቸው የሚፈወሱበት የመዝናኛ ፓርክ እንደሚገነባላቸው ቃል ገብተዋል።

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ለማንኛውም ትንቢተ ሆረስ ቁጥር 9 ተመልከት !
Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025
ጭልፊቱ - እንዳንተ ያለ ድውይ ሰው እዚህ ፎረም ላይ የለም።
አረመኔነትን፣ ሰብዓዊ ጉድለትን፣ ረሃብንና ጦርነትን በችግኝና በአስፋልት አለባብሰህ ኢትዮጵያን ልትሸውዳት የምትሞክረው፣ ጠጠር እየቀላቀልክ ትሸጥ እንደነበረው የቁጭራ ሰፈር እጣን መሰለችህ እንዴ? ምን ዓይነት ቀጣፊና ሸውራራ ነህ? አጭበርባሪ!
You’re such a clown!