Page 1 of 1

ሳይበላ ፖፖ ውሃ ሳይኖር ሻወር ኮሪዶር በፖውዛ ቤት በኩራዝ ! አጃኢብ ነው ብልፅግና::

Posted: 27 Dec 2024, 00:59
by Odie
አንድ ብሄራዊ ትያትር ድሮ ባየሁት ትያትር ውስጥ የቀረበ ጭውውት ትዝ አለኝ!

ባል ለሚስቱ ወንድም ጉርሜሳ ስልክ ይደውላል::

ባል:- ሃሎ ጉርሜሳ

ጉርሜሳ:- ሃሎ በሳላም ነው የደወልከው ወንድሜ?

ባል:- ይችን ባለቤቴን እህትህን ብትመክራት ብዬ!

ጉርሜሳ:- ምነው ምን አረገች?

ባል:- እህትህ ቤቴን ሁሉ ፖፖ ገዝታ ፖፖ በፖፖ አረገችው! ገንዜቤን በፖፖ ጨረስችው!

ጉርሜሳ:- ታዲያ ምን አለበት አታሩበትም?

ባል:- አይ ጉርሜሳ! አንተም ከእህትህ አትሻልም!
ምን ተበልቶ ነው ይሄ ሁሉ ፖፖ ሙሉ የሚታራው ሬሳህ ይውጣና :lol:


ኮሪዶር በኮሪዶር ፖርክ በፖርክ መብራት በመብራት አረጉት እኮ!
የፋራ ነገር ለውጡን እንድታዩ ነው ከተማውን ያበራነው ነበር የተባለው?
የቂል ለቅሶ መልሶ መላልሶ!
እንግዲህ ከተማውና ህዝቡ አልተገናኝቶም:: ህዝቡ ኮሪደራቸውን ትቶ ወደ ኬንያ ወይም ገጠር ይስደድ እንጂ እቴ በምን አቅሙ ሳይበላ ሻወር ሳይወስድ ኮሪዶር ለኮሪዶር ይንከራተት?
በሳምንት መብራት 3x እየጠፋ ወሃ በፈረቃ በሚለቀቅበት አገር ሻወር ውስድ ሽቶ ንፋ ሳሽትህ ጦጣ ጦጣ እንዳትለኝ ጉንፋን እንዳታሲዘኝ እንድትመቸኝ አለ...የዘመኑ የብልፄ ስባኪ?

እብድ የነገስበት ዘመን!
በቃ ከተማውን ሁሉ አብለጭልጩልኝ አለ እብዱ "ንጉስ"
ማን ያውቃል ሌላ ስው እየመስለ እየተደበቀ ሌሊት እየወጣ ስልፊ shot ሳያረግ ይቀራል ብላችሁ ነው አንጋጋው!
የሚስቅ እንጂ እብድ የሚያስር የጠፋበት ዘመን!

Re: ሳይበላ ፖፖ ውሃ ሳይኖር ሻወር ኮሪዶር በፖውዛ ቤት በኩራዝ ! አጃኢብ ነው ብልፅግና::

Posted: 27 Dec 2024, 09:47
by Odie
ደግሞ የብልግና ካድሬዎች ሁሉም ነቢያት የመህናቸውስ ጉዳይ? ስውየው ያሳበደው መንፈስ ወርዶባቸው ቱባ ቱባ ትንቢት ተናጋሪ የመሆናቸውስ ጉዳይ አይገርምም?
ወደብ አገኘን ብለው ተከማችተው ትንቢት ብለው ውሽት ዘረጠጡ :lol: የስው ንብረት ለመዝረፍ!
መልስው የአምላካችንፈቃድ አይደለም ዋቀ ድስ አላለውም አሉ!
ነገሩ ሲለካ አቅም ነው ለካ :lol:

ስላም መከራዋን በላች
የሃሳውያን ትንቢትና ውሽት እየዘገበች በመያዝና እነሱን በማጋለጥ :lol: :lol:
ጭልፊቶችም
ንስር የሚመስሉት
እርግብ መስለው የሚመጡትም
ጆፌዎችም ....አያመልጧትም!!
ጉደኛ አገር....ኦሮሞ ስነግስ ምነው አገር ሁሉ አዋቂ ሳይሆን ትንቢት ተናጋሪ ሆነሳ? አይ ዋቃ አብይ ቸርነቱ!
መንፈሱን በምእመኑና ካድሬው ላይ አፈስስው :lol:
ፋኖ በመስቀልይህን ሁሉ የብልፅግና አጋንንት የማስጮህ ስራ ይጠብቀዋል!!!

Re: ሳይበላ ፖፖ ውሃ ሳይኖር ሻወር ኮሪዶር በፖውዛ ቤት በኩራዝ ! አጃኢብ ነው ብልፅግና::

Posted: 27 Dec 2024, 10:36
by Odie
አይ የኛ ስው ትእግስት!
ይህን ስው ጫማ የሚወረውርበት ወይም በጥፊ ወልውሎ ማይኩን የሚቀበለው spider-man አይነት ጀግና መጥፋቱ!

ኬንያ ነበር እየሱሰ ነኝ የሚሉ እብዶች ዊግ ለብስውየሚነሱባት!

ይኸው አዲስ መጣላችሁ እየሱስ ነኝ የሚል እብድ!

ኢትዮዽያ ለአንዴ ፖኪስታን በሆነች ብዬ ተመኘሁ::
ታውቁ የለ የእስላሞቹ blasphemy ቁጣ!

የተናገረው ስለ ስለ እስላም አምላክ ቢሆን ይህኔ የ blasphemy ስይፍ ይቀነጥስው ነበር!

ኢየሱሰ ነኝ ስትል ይጨበጨብልሃል!
link
viewtopic.php?f=2&t=355519