ባል ለሚስቱ ወንድም ጉርሜሳ ስልክ ይደውላል::
ባል:- ሃሎ ጉርሜሳ
ጉርሜሳ:- ሃሎ በሳላም ነው የደወልከው ወንድሜ?
ባል:- ይችን ባለቤቴን እህትህን ብትመክራት ብዬ!
ጉርሜሳ:- ምነው ምን አረገች?
ባል:- እህትህ ቤቴን ሁሉ ፖፖ ገዝታ ፖፖ በፖፖ አረገችው! ገንዜቤን በፖፖ ጨረስችው!
ጉርሜሳ:- ታዲያ ምን አለበት አታሩበትም?
ባል:- አይ ጉርሜሳ! አንተም ከእህትህ አትሻልም!
ምን ተበልቶ ነው ይሄ ሁሉ ፖፖ ሙሉ የሚታራው ሬሳህ ይውጣና
ኮሪዶር በኮሪዶር ፖርክ በፖርክ መብራት በመብራት አረጉት እኮ!
የፋራ ነገር ለውጡን እንድታዩ ነው ከተማውን ያበራነው ነበር የተባለው?
የቂል ለቅሶ መልሶ መላልሶ!
እንግዲህ ከተማውና ህዝቡ አልተገናኝቶም:: ህዝቡ ኮሪደራቸውን ትቶ ወደ ኬንያ ወይም ገጠር ይስደድ እንጂ እቴ በምን አቅሙ ሳይበላ ሻወር ሳይወስድ ኮሪዶር ለኮሪዶር ይንከራተት?
በሳምንት መብራት 3x እየጠፋ ወሃ በፈረቃ በሚለቀቅበት አገር ሻወር ውስድ ሽቶ ንፋ ሳሽትህ ጦጣ ጦጣ እንዳትለኝ ጉንፋን እንዳታሲዘኝ እንድትመቸኝ አለ...የዘመኑ የብልፄ ስባኪ?
እብድ የነገስበት ዘመን!
በቃ ከተማውን ሁሉ አብለጭልጩልኝ አለ እብዱ "ንጉስ"
ማን ያውቃል ሌላ ስው እየመስለ እየተደበቀ ሌሊት እየወጣ ስልፊ shot ሳያረግ ይቀራል ብላችሁ ነው አንጋጋው!
የሚስቅ እንጂ እብድ የሚያስር የጠፋበት ዘመን!