Page 1 of 1

ከእኛ በሞት የተለዩትን የER forum አባሎቻችንን በፀሎት እንዘክራቸው

Posted: 25 Dec 2024, 23:58
by Thomas H
ሞት ሁለት አይነት ነው::ነፍሳቸው ከስጋ የተለየች እና ነፍሳቸው ያልወጣች ግን በቁማቸው የሞቱ::

ነፍሳቸው ከስጋ የተለየች

1.ደግነት

2.ምኒልክ

3.ሰሚራ

4.በላይ

5.አዜብ






በቁማቸው የሞቱ

1.ምሥራቅ

2. ሠላም

3.ፊያሜታ

4.ሆረስ

5.ዲፌንድ ዘ ትሩዝ

Re: ከእኛ በሞት የተለዩትን የER forum አባሎቻችንን በፀሎት እንዘክራቸው

Posted: 26 Dec 2024, 02:35
by DefendTheTruth
Thomas,

እኔን የገደለኝ፣ ከማንም በታች ያደረገኝ፣ ቅስሜን የሰበረዉ፣ በቁሙ ሞቶዋል ማለትህ ሳይሆን፣ ከዚህ በቁሟ ከበሰበሰችዉ ሰላም የምትባል ሴትዮ እኩል መመደብህ ነዉ። ምን በደልኩህ ይሄን ያህል የኔ ወንድም?