Page 1 of 1

አገው በቆየ እና አገው ሙሌ ዘመነ ላይ ሸፈቱ። 400ሺ የአገው ህዝብን ለማስጨፍጨፍ ካልሆነ በስተቀር ከአማራ እና ከድርጅቱ ጋር ጦርነት አያዋጣም አሉት።

Posted: 25 Dec 2024, 23:48
by Union
አገው ሸንጎ ተበታተነ :lol:

Re: አገው በቆየ እና አገው ሙሌ ዘመነ ላይ ሸፈቱ። 400ሺ የአገው ህዝብን ለማስጨፍጨፍ ካልሆነ በስተቀር ከአማራ እና ከድርጅቱ ጋር ጦርነት አያዋጣም አሉት።

Posted: 25 Dec 2024, 23:56
by Misraq
የዶላር ዕዝ ሲፈራርስ ከቂጡ እየመዘዘ የሚፈጥረው ተራ ወሬ እጅጉን ያዝናናል :lol: :lol:

Re: አገው በቆየ እና አገው ሙሌ ዘመነ ላይ ሸፈቱ። 400ሺ የአገው ህዝብን ለማስጨፍጨፍ ካልሆነ በስተቀር ከአማራ እና ከድርጅቱ ጋር ጦርነት አያዋጣም አሉት።

Posted: 26 Dec 2024, 00:04
by Union
የአገው ድርጅትሽ መቼ ነው የሚመሰረተው ግን :lol:

ጉድሽን ስሚ። አማራው በሙሉ ወደ እስክንድር እየጎረፈ ነው። አደናግረሽ በዶላር የያዝሽው ፋኖ ሸፍቶ ወደ ድርጅታችን እየገባ ነው። አይ ድርጅትሽ። ገና ሳይመሰረት ፈረሰ። :lol: በአገውኛ አልቅሺ እስቲ ይሄን ስሚና :lol:

ብቻዬን ቀረሁ ደከመኝ አለ። :lol: ስሚው እስቲ

https://www.tiktok.com/t/ZTYs58QYf/

.
.
Misraq wrote:
25 Dec 2024, 23:56
የዶላር ዕዝ ሲፈራርስ ከቂጡ እየመዘዘ የሚፈጥረው ተራ ወሬ እጅጉን ያዝናናል :lol: :lol:

Re: አገው በቆየ እና አገው ሙሌ ዘመነ ላይ ሸፈቱ። 400ሺ የአገው ህዝብን ለማስጨፍጨፍ ካልሆነ በስተቀር ከአማራ እና ከድርጅቱ ጋር ጦርነት አያዋጣም አሉት።

Posted: 26 Dec 2024, 15:23
by Union
ላታመልጭኝ አታሯርጭኝ አለ :lol: