Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

አረንቋ ውስጥ የሚዳክረው የ ኦህዴድ ብልፅግና፣ ከ አማራ ክልል መውጫ መንገዱን እያማተረ ነው፣) የ አገዛዙ እጣ ፋንታ በ አማራ ተራሮች ላይ ይበየናል!!

Post by Za-Ilmaknun » 24 Dec 2024, 19:39

ጠቅላይ ተብየው እንከፍ በቅርቡ እንዳለው፣ ብልፅግና የ አማራ ክልልን ለ ፋኖ አስረክቦ፣ መንግስት ሆኖ መቀጠል አይችልም!! እነሆ ያ ጊዜ እየመጣ፣ በ ጭካኔ እና አረመኔያዊ ብትር በ ሶስት ሳምንት ትጥቁንም ሱሪውንም እናስወልቀዋለን ያሉት ህዝብ፣ በተገላቢጦሽ ፣ ወደክልሉ የገባውን መንጋ ራቁቱን አስቀርቶታል፣፣

አሁን ላይ የራሱን ጥላ ማመን ተስኖ እየበረገገ የሚገኘው አገዛዝ ከ ክልሉ ለመውጣት ሰበብ ቢደረድርም፣ እስትንፋሱ ሲጥ የሚልበት ውሳኔን ለመወሰን ተቸግሯል፣፣ መውጣት እንደመግባት መች ቀላል ሆነና??

https://www.youtube.com/live/_Qv7XaBORA ... t77VH5Qe0I