Page 1 of 1
እኔም አልፀፀትም
Posted: 24 Dec 2024, 19:36
by eden
ህዝብን የፈጀ ኢኮኖሚን ገደል የከተተ አብይን “የዘመናችን አታቱርክ ብዬ ውታፍ በመንቀሌ አልፀፀትም” ያልኩ (ደንባራ) ካድሬ ነኝ. እኔ ማን ነኝ?
Re: እኔም አልፀፀትም
Posted: 24 Dec 2024, 21:04
by Educator
Horus aka Birr Amtu Sainega
eden wrote: ↑24 Dec 2024, 19:36
ህዝብን የፈጀ ኢኮኖሚን ገደል የከተተ አብይን “የዘመናችን አታቱርክ ብዬ ውታፍ በመንቀሌ አልፀፀትም” ያልኩ (ደንባራ) ካድሬ ነኝ. እኔ ማን ነኝ?