Page 1 of 2
የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 06:46
by Selam/
“የአቶ ስብሃት ነጋ አጎት/ የእናቱ ታላቅ ወንድም—- ደጃዝማች ተክሉ መሸሻ በኢጣልያን ወረራ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ የኢጣልያ ባንዳ ጦር አዛዥ ሆኖ ጣልያን በደቡብ ኢትዮጵያ የተሰለፈውን የኢትዮጵያ ጦር በታንክ በመድፍ ከአውሮፕላን በሚወርድ ቦንብና የመርዝ ጭስ አጥቅቶ ድል ካደረገ በኋላ የደቡብ ኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የነበሩት ራስ ደስታ ዳምጠው ቆስለው ከጦር ሜዳ በማፈግፈግ በጉራጌ አካባቢ አካባቢ መስቃ ከተባለው ሥፍራ ተኝተው በስቃይ ላይ እያሉ ደጃዝማች ተክሉ እግር በግር ተከታትሎ ቁስለኛውን በመያዝ ከግንድ ጋር አስሮ በጭካኔ ደብድቦ ከገደላቸው በኋላ ራሳቸውን ረግጦ በመቆም ፎተግራፍ በመነሳት ለጣልያኑ ጌታው ግዳይ ያቀረበ ከሃዲ ባንዳ ነበር፡፡”
Source:
http://en.todocoleccion.net/magazine-il ... ~x26574186
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 07:25
by Selam/
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 10:08
by Meleket
መቼም የቀጠናችንን ታሪክ ማወቁ ኣይከፋንም። በጣም ዬሚገርም ታሪክ ነው። ለፋሽስት ያደሩ የጦብያ ልጆች ለነጻነት ይጋደሉ የነበሩትን የገዛ ሃገራቸው ዜጎችን ይቀዝፉ ነበር ማለት ነውን? በጣም ይገርማል። እታችን Selam/ ይህን ተዳፍኖ የኖረ ብርቅ ታሪክ ጠሃይ ላይ በማውጣትሽ ከልብ እናመሰግንሻለን።
ቁምነገሩ ያለው ደግሞ የመረጃው የጉራጌ “ሊቅ” Horus እንዲሁም የመረጃው የትግሮቹ “ሊቅ” Axumezana ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚሉ በይፋ አለመግለጣቸው ላይ ነው። ምክንያቱም ለርካሽ ቦተሊካዊ ጥቅም ሲሉ “ልባቸው ዓሰብ ዓሰብ” በማለት እዬቃዥች ስለሆነ ኣይተው እንዳላዩ በመሆናቸው ነው።
Horus wrote: ↑24 Dec 2024, 00:29
...
Selam/ wrote: ↑24 Dec 2024, 06:46
“የአቶ ስብሃት ነጋ አጎት/ የእናቱ ታላቅ ወንድም—- ደጃዝማች ተክሉ መሸሻ በኢጣልያን ወረራ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ የኢጣልያ ባንዳ ጦር አዛዥ ሆኖ ጣልያን በደቡብ ኢትዮጵያ የተሰለፈውን የኢትዮጵያ ጦር በታንክ በመድፍ ከአውሮፕላን በሚወርድ ቦንብና የመርዝ ጭስ አጥቅቶ ድል ካደረገ በኋላ የደቡብ ኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የነበሩት ራስ ደስታ ዳምጠው ቆስለው ከጦር ሜዳ በማፈግፈግ በጉራጌ አካባቢ አካባቢ መስቃ ከተባለው ሥፍራ ተኝተው በስቃይ ላይ እያሉ ደጃዝማች ተክሉ እግር በግር ተከታትሎ ቁስለኛውን በመያዝ ከግንድ ጋር አስሮ በጭካኔ ደብድቦ ከገደላቸው በኋላ ራሳቸውን ረግጦ በመቆም ፎተግራፍ በመነሳት ለጣልያኑ ጌታው ግዳይ ያቀረበ ከሃዲ ባንዳ ነበር፡፡”
Source:
http://en.todocoleccion.net/magazine-il ... ~x26574186
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 10:52
by Dama
How did Fitawrari Damte joined Menelick?
I know Fitaweari Habte Giorgis Dinagde from Chebo and Balcha or Bircha Aba Nefso from Sodo were captured at battle fields in the early years of Gurage resistance against Menelick's wars of annexation, at different times and places, and rose to prominence in in the feudal aristocracy but not much is known how Fitawrari Damte joined Menelick.
More pictures of Ras Desta Damtew
https://images.app.goo.gl/GUR63k33NMumBwFj8
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 11:04
by Odie
ባንዳነትና አገር ማፍረስ በዘረ-መላቸው ውስጥ ነው!
እንደ እባብ ተቀጥቅጠውም አይተዋቸውም::
አሁን ደግሞ ያችው የቀረቻቸው ምድር እያጦዙዋት ነው:: ለማፍረስ!!
የአርዌ ምድር የአርዌ ልጆች!
አሁን እኮ በእውነት ከናዝሬት መልካም ስው ይወልን እንደተባለው ከትግራይ መልካም ነገር ይወጣልን ሆነ ጉዳዩ!
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 11:08
by Dama
Selam/ wrote: ↑24 Dec 2024, 06:46
“የአቶ ስብሃት ነጋ አጎት/ የእናቱ ታላቅ ወንድም—- ደጃዝማች ተክሉ መሸሻ በኢጣልያን ወረራ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ የኢጣልያ ባንዳ ጦር አዛዥ ሆኖ ጣልያን በደቡብ ኢትዮጵያ የተሰለፈውን የኢትዮጵያ ጦር በታንክ በመድፍ ከአውሮፕላን በሚወርድ ቦንብና የመርዝ ጭስ አጥቅቶ ድል ካደረገ በኋላ የደቡብ ኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የነበሩት ራስ ደስታ ዳምጠው ቆስለው ከጦር ሜዳ በማፈግፈግ በጉራጌ አካባቢ አካባቢ መስቃ ከተባለው ሥፍራ ተኝተው በስቃይ ላይ እያሉ ደጃዝማች ተክሉ እግር በግር ተከታትሎ ቁስለኛውን በመያዝ ከግንድ ጋር አስሮ በጭካኔ ደብድቦ ከገደላቸው በኋላ ራሳቸውን ረግጦ በመቆም ፎተግራፍ በመነሳት ለጣልያኑ ጌታው ግዳይ ያቀረበ ከሃዲ ባንዳ ነበር፡፡”
Source:
http://en.todocoleccion.net/magazine-il ... ~x26574186
The photo, when taken, Ras Desta was alive, and was just being taken out of his tent.
Other reports state that he was hanged. The tortures must have happened before his public hanging.
No, reports of hanging is not true. He was [deleted] and killed by tge Tigrey bandas who fought for Italians against Haile Sellasie. He was 45, a father of 2 sons and 4 girls.
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 11:32
by Odie
Axumezana may come to tell us how hero that Tigrian was to arrest Ras Damtew, the unitarian and the world should learn heroism from Tigrians.
Dama will say Ras Damtew was a sell out Amhara slave who sold Gurage(sorry being blunt on you!) to Amhara!
ዳፍንታም truth (DDT) will say Ras Desta was non other than Shewa Oromo like balcha Safo.
These are the complexities of realities we face as a nation.
Spineless and confused generation without a drop of blood of heroism for a country. Still it is Amhara predominantly with a strong national heroism and valor standing for the flag and the Union!
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 11:40
by Dama
Odie wrote: ↑24 Dec 2024, 11:32

You would never learn to stop being a charlatan?
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 11:52
by Odie
Truth hurts!
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 12:07
by Dama
Odie wrote: ↑24 Dec 2024, 11:52
Truth hurts!
Look up CHARLATAN in Google. Does it say truth speaker?
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 12:25
by Odie
Dama wrote: ↑24 Dec 2024, 12:07
Odie wrote: ↑24 Dec 2024, 11:52
Truth hurts!
Look up CHARLATAN in Google. Does it say truth speaker?
Now the imbecile you re-surfacing!
Don't you think I don't know your insults?
Because I told you I read the bible you think I am an idiot?
That is why I say you are an Egyptian trained dog!
You go after all nationalists or unionists.
Now you can post your monkey.
Get lost

Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 12:42
by Selam/
የመንደፈራው አጭቤ - ዛሬ ደግሞ ከየት መጣህ?
ጭልፊቱ ሆረስንና ዝልግልጉ አክሱምን ማንሳትህ ግሩም ነው ምክንያቱም የሦስቱን ዕርጉም ካድሬዎች አሟልተህ ስላስቀመጥካቸው፥ ኦነግ-ፒፒ፣ ሕወሓትና ሻዕቢያ።
ወደ ባንዳነት ታሪክ ስንመለስ፣ ይኸንን ርዕስ ያመጣሁት የአባቶታቸው ቀጣፊነት እስከአሁን አልለቃቸው ብሎ ጥቅም ባገኙበት ሁሉ ኢትዮጵያን ስለሚያቆስሉት የትግራይ የባንዳ ልጆች ለማስታወስ እንጂ፣ ባንዳዎች ከአማራም፣ ከኦሮሞም፣ ከትግሬም የተውጣጡ እንደነበሩ አጥቼው አይደለም።
ግን ይኸ ርዕስ ለሻዕቢያ ካድሬ ጉዳዩ ሊሆን አይገባም። ስለ አስካሪ ባንዳነትና ስለ ዕፉኝት ልጆቻቸው እዚህ ለመፃፍ ደግሞ ፍላጎቱ የለኝም። ቢኖረኝም መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው ቦርቃቃ ርዕስ ነው የሚሆነው።
እኔ በዕርጉሙ አቶ ዓብዮት ዘመን ስለ ኢትዮጵያውያኖች ዕልቂት እንጂ ስለ አሰብ እያወራሁ ራሴንም ህዝቤንም ማታለል አልፈልግም። ትክክለኛው ጊዜ ሲደርስ ግን ወደ ባለቤቱ መመለሱ እንደማይቀር አረጋግጥልሃለሁ።
Meleket wrote: ↑24 Dec 2024, 10:08
መቼም የቀጠናችንን ታሪክ ማወቁ ኣይከፋንም። በጣም ዬሚገርም ታሪክ ነው። ለፋሽስት ያደሩ የጦብያ ልጆች ለነጻነት ይጋደሉ የነበሩትን የገዛ ሃገራቸው ዜጎችን ይቀዝፉ ነበር ማለት ነውን? በጣም ይገርማል። እታችን Selam/ ይህን ተዳፍኖ የኖረ ብርቅ ታሪክ ጠሃይ ላይ በማውጣትሽ ከልብ እናመሰግንሻለን።
ቁምነገሩ ያለው ደግሞ የመረጃው የጉራጌ “ሊቅ” Horus እንዲሁም የመረጃው የትግሮቹ “ሊቅ” Axumezana ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚሉ በይፋ አለመግለጣቸው ላይ ነው። ምክንያቱም ለርካሽ ቦተሊካዊ ጥቅም ሲሉ “ልባቸው ዓሰብ ዓሰብ” በማለት እዬቃዥች ስለሆነ ኣይተው እንዳላዩ በመሆናቸው ነው።
Horus wrote: ↑24 Dec 2024, 00:29
...
Selam/ wrote: ↑24 Dec 2024, 06:46
“የአቶ ስብሃት ነጋ አጎት/ የእናቱ ታላቅ ወንድም—- ደጃዝማች ተክሉ መሸሻ በኢጣልያን ወረራ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ የኢጣልያ ባንዳ ጦር አዛዥ ሆኖ ጣልያን በደቡብ ኢትዮጵያ የተሰለፈውን የኢትዮጵያ ጦር በታንክ በመድፍ ከአውሮፕላን በሚወርድ ቦንብና የመርዝ ጭስ አጥቅቶ ድል ካደረገ በኋላ የደቡብ ኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የነበሩት ራስ ደስታ ዳምጠው ቆስለው ከጦር ሜዳ በማፈግፈግ በጉራጌ አካባቢ አካባቢ መስቃ ከተባለው ሥፍራ ተኝተው በስቃይ ላይ እያሉ ደጃዝማች ተክሉ እግር በግር ተከታትሎ ቁስለኛውን በመያዝ ከግንድ ጋር አስሮ በጭካኔ ደብድቦ ከገደላቸው በኋላ ራሳቸውን ረግጦ በመቆም ፎተግራፍ በመነሳት ለጣልያኑ ጌታው ግዳይ ያቀረበ ከሃዲ ባንዳ ነበር፡፡”
Source:
http://en.todocoleccion.net/magazine-il ... ~x26574186
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 12:53
by Dama
Odie wrote: ↑24 Dec 2024, 12:25
Dama wrote: ↑24 Dec 2024, 12:07
Odie wrote: ↑24 Dec 2024, 11:52
Truth hurts!
Look up CHARLATAN in Google. Does it say truth speaker?
Now the imbecile you re-surfacing!
Don't you think I don't know your insults?
Because I told you I read the bible you think I am an idiot?
That is why I say you are an Egyptian trained dog!
You go after all nationalists or unionists.
Now you can post your monkey.
Get lost
Jump boy jump! just watch where you would come down to earth from your high grounds in the blue skies.
When you come down, google the word charlatan whether it best describes you for your baseless assumption about me thinking Fitawrari Damte as a sellout.
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 17:22
by Selam/
Ethiopia
Ethiopian resistance hero’s family tries to reclaim medal taken by Italian troops
Ras Desta Damtew’s solid gold Imperial Order of the Star of Ethopia failed to sell on auction site this month
Philip Oltermann European culture editor
Mon 23 Dec 2024 09.26 EST
https://amp.theguardian.com/world/2024/ ... tion-italy
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 17:43
by ethiopianunity
Guess what, who released Sebhat Nega from prison? None other than Aby pp. l believe Ato Meshesha had received Medal of Honor by Italy. Fast forward, ltaly nurtured the family of Meshesha till ltaly discovered Isayas and Sebhat were chosen against Ethiopia. The plan turned out great. The question l have is when you help pro colonialism, what plan did they have or what benefit will they gain? Is it for greater Tigray or only their blood line to rule?
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 18:53
by Odie
ethiopianunity wrote: ↑24 Dec 2024, 17:43
Guess what, who released Sebhat Nega from prison? None other than Aby pp. l believe Ato Meshesha had received Medal of Honor by Italy. Fast forward, ltaly nurtured the family of Meshesha till ltaly discovered Isayas and Sebhat were chosen against Ethiopia. The plan turned out great. The question l have is when you help pro colonialism, what plan did they have or what benefit will they gain? Is it for greater Tigray or only their blood line to rule?
The shame is on us for not reclaiming our country from these bandits. Fano stood against the Italians, ascaris and bandits that time. Maybe it time we have another Fano group hoping to redeem the land and itself.
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 22:06
by Horus
Meleket,
እኔ እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ብዙ ግዜ ስለ መስቆዎቹ የኢትዮጵያ አባቶች የአድዋው መስዋዕት ደ/ች ዳምጠው ከተማ፤ የእሱ ልጅ ታላቁ አርበኛ ራስ ደስታ ዳምጠ ፣ እና የእሱ ልጅ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ሪር አድሚራላ ልጅ እስክንድ ደስታ ዳምጠው ከተማ ብዙ ፖስት አድርጊያለሁ ። አይደለም ስለነሱ የጄ/ል መንግስቱ ነዋይ ፍቅረኛ ስለ ነበረችው ልዕልት ሂሩት ደስታ የእስክንድር ታላቅ እህት ሁሉ ፖስት አድርጊያለሁ!
ዛሬ ላይ የሲሲና የሻቢያ ተላላኪ ልክስክስ ሁላ ስማቸውን ቢያነሱ ብርቅ አይደለም! የትግሬ ባንዳዎች አይደለም ጀግኖቻችንን ለጣሊያ አሳልፈው መስጠት ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ መከራ አብቅተዋል። ለዚህ ደሞ ዋጋቸውን እየገኙ ነው። Debt is paid! You pay it now or you pay it later!!!
ይህው የመስቃኗ ትግስት
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 22:15
by Selam/
ጭልፊቱ - የሻዕቢያና የሲሲ ተላላኪዎች ከአንተ ከፒፒው ወሮበላ ካድሬ በምንም አይለዩም። አጭበርባሪ!
Horus wrote: ↑24 Dec 2024, 22:06
Meleket,
እኔ እዚህ ፎረም ላይ ብዙ ብዙ ግዜ ስለ መስቆዎቹ የኢትዮጵያ አባቶች ደ/ች ዳምጠው ከተማ፤ የእሱ ልጅ ታላቁ አርበኛ ራስ ደስታ ዳምጠ ፣ እና የእሱ ልጅ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ሪር አድሚራላ ልጅ እስክንድ ደስታ ዳምጠው ከተማ ብዙ ፖስት አድርጊያለሁ ። አይደለም ስለነሱ የጄ/ል መንግስቱ ነዋይ ፍቅረኛ ስለ ነበረችው ልዕልት ሂሩት ደስታ ሁሉ ፖስት አድርጊያለሁ!
ዛሬ ላይ የሲሲና የሻቢያ ተላላኪ ልክስክስ ሁላ ስማቸውን ቢያነሱ ብርቅ አይደለም! የትግሬ ባንዳዎች አይደለም ጀግኖቻችንን ለጣሊያ አሳልፈው መስጠት ሳይሆን ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ መከራ አብቅተዋል። ለዚህ ደሞ ዋጋቸውን እየገኙ ነው።
ይህው የመስቃኗ ትግስት
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 22:20
by Horus
Re: የመስቃን ቤተ-ጉራጌውን ጀግና ራስ ደስታ ዳምጠውን የገደለው የትግራይ ባንዳ የስብሓት ነጋ አጎት ነው!
Posted: 24 Dec 2024, 22:38
by Horus
ልዕልት ሩት ደስታ የእስክንደር እህት ላሊበላ የሚባለውን የጦር መርከብ ክርስትና ስታነሳ !!!