Page 1 of 1

ከርታታው መለከት

Posted: 24 Dec 2024, 04:55
by Axumezana
ትናንት ካርቱም፥ ከዚያም ናይሮቢ
ከተተ አዲስ አበባ ተደምሮ ከአቢ
በሲናይ በረሃ ወደ ቅድስት አገር
በሳህል በረሃ አውሮፓ ሊሻገር
ከዚያም ኡጋንዳ ሄዶ ሲደናበር
መንከራተት በዝቶበት አለውና ግር
ፓራዳይዝ አላት የሲኦልዋን ምድር
እየተቃጠለ ውስጡ እርር ኩምትር

Re: ከርታታው መለከት

Posted: 24 Dec 2024, 08:47
by Meleket
Meleket wrote:
24 Dec 2024, 03:58
እስቲ ይህን ባለጥቢቖ ብግጥም እናዝናናው!

ስፉለት ጥቢቖ ለAxumezana
ሰላም በማደፍረስ ስሙ ነው ገናና።

"ቅድስት ሃገር ብሎ ሃገሩን የማያይ፡
ሃገር የሌለው ነው ከታች ሆነ ከላይ።"

ብለን ብንነግረው ለዚህ የሰው ከንቱ፡
ሃገር እንሁን ብላ ያለፈችው እቱ፡
በሕልሙም በውኑም ተደንቅራ ፊቱ፡
ሰላም ስትነሳው ሲታየው ክፋቱ፡
እንዳያርፍ ሰጋን ተቃጥሎበት ቖሽቱ!
Meleket wrote:
23 Dec 2024, 10:56
ዶ/ር አብይ ስራ ስለሚበዛባቸው፡ የባንዳውን ጥብቆ ዶ/ር አረጋዊ ለጣድቃን፡ ዶ/ር አብርሃምም ለጌታቸው እና ላንተ እንዲያሰፉላችሁ የስራ ትእዛዝ እንዲሰጡ ማመልከቻ መጣፍህ ነውን ብለን አንዝናናብህም!
Axumezana wrote:
22 Dec 2024, 05:19
ለጌታቸውና ለፃድቃን አብይ የዚህ አይነት የባንዳ ጥብቆ ቢያሰፈላቸውስ?

Meleket wrote:
23 Dec 2024, 08:46
ለመዝናናት ያህል ነው!

የሰላሙ አርበኛ ተባለ ‘ጅላንፎ’፡
ከመሬት አንስቶ ቢስማቸው ኣቅፎ።

ጾመ-ትግራይ ብለው እንዳልተማጠኑ፡
እነ Axumezana በምላስ ጀገኑ።

Axumezana wrote:
23 Dec 2024, 06:05
የስልጣኑ ስርወ መንግስት ትግራይ ላይ መሆኑን
የዙፋኑ ስርወ መንግስት ወያነ መሆኑን

ጀላንፎው አብይ ማስታወስ ተስኖት
ጉተውን ለመንቀል ይማስናል ቀን ከሌት

ተው ተው ሲባል ትግራይን ወግቶ
በሰራዊት ብዛት በትእቢት ተመክቶ
ትግራይን ሊያጠፋት ከኢሳያስ ዶልቶ

ዶቄት ሆኗል ብሎ ባወራበት አፉ
በወራት ውስጥ አየነው ተሰባብሮ ክንፉ

ወይን ደብረ ብርሃን ማንኳኳት ሲጀምር
ያለቅስ ጀመረ አድነኝ እግዚአብሔር
ይማፀን ጀመረ በፆም ፅሎት ክምር

ምህረት ተደርጎለት ወይን አገሩ ሲሸኝ
የለመደች ጦጣ አለች ስሩን ካልነቀልኩኝ
ሳይገባት የእርሷም ጉቶ ወያነ መሆኑን
እርቅ ከወይን ጋር አሁኑን አሁኑን
እርቅ ከትግራይ ጋር አሁኑን አሁኑን

ካልሆነም ወይንን ላጥፋ ስትል እንተ ትጠፋለህ
እንደ ሶርያው አሳድ ትሽቀነጠራለህ

Re: ከርታታው መለከት

Posted: 24 Dec 2024, 15:29
by Axumezana
ከርታታው አስካሪ መለከት፤

viewtopic.php?f=2&t=279694&sid=5d7d0393 ... 08e8726160

Re: ከርታታው መለከት

Posted: 26 Dec 2024, 02:56
by Axumezana
Meleket wrote:
24 Dec 2024, 08:47
Meleket wrote:
24 Dec 2024, 03:58
እስቲ ይህን ባለጥቢቖ ብግጥም እናዝናናው!

ስፉለት ጥቢቖ ለAxumezana
ሰላም በማደፍረስ ስሙ ነው ገናና።

"ቅድስት ሃገር ብሎ ሃገሩን የማያይ፡
ሃገር የሌለው ነው ከታች ሆነ ከላይ።"

ብለን ብንነግረው ለዚህ የሰው ከንቱ፡
ሃገር እንሁን ብላ ያለፈችው እቱ፡
በሕልሙም በውኑም ተደንቅራ ፊቱ፡
ሰላም ስትነሳው ሲታየው ክፋቱ፡
እንዳያርፍ ሰጋን ተቃጥሎበት ቖሽቱ!
Meleket wrote:
23 Dec 2024, 10:56
ዶ/ር አብይ ስራ ስለሚበዛባቸው፡ የባንዳውን ጥብቆ ዶ/ር አረጋዊ ለጣድቃን፡ ዶ/ር አብርሃምም ለጌታቸው እና ላንተ እንዲያሰፉላችሁ የስራ ትእዛዝ እንዲሰጡ ማመልከቻ መጣፍህ ነውን ብለን አንዝናናብህም!
Axumezana wrote:
22 Dec 2024, 05:19
ለጌታቸውና ለፃድቃን አብይ የዚህ አይነት የባንዳ ጥብቆ ቢያሰፈላቸውስ?

Meleket wrote:
23 Dec 2024, 08:46
ለመዝናናት ያህል ነው!

የሰላሙ አርበኛ ተባለ ‘ጅላንፎ’፡
ከመሬት አንስቶ ቢስማቸው ኣቅፎ።

ጾመ-ትግራይ ብለው እንዳልተማጠኑ፡
እነ Axumezana በምላስ ጀገኑ።

Axumezana wrote:
23 Dec 2024, 06:05
የስልጣኑ ስርወ መንግስት ትግራይ ላይ መሆኑን
የዙፋኑ ስርወ መንግስት ወያነ መሆኑን

ጀላንፎው አብይ ማስታወስ ተስኖት
ጉተውን ለመንቀል ይማስናል ቀን ከሌት

ተው ተው ሲባል ትግራይን ወግቶ
በሰራዊት ብዛት በትእቢት ተመክቶ
ትግራይን ሊያጠፋት ከኢሳያስ ዶልቶ

ዶቄት ሆኗል ብሎ ባወራበት አፉ
በወራት ውስጥ አየነው ተሰባብሮ ክንፉ

ወይን ደብረ ብርሃን ማንኳኳት ሲጀምር
ያለቅስ ጀመረ አድነኝ እግዚአብሔር
ይማፀን ጀመረ በፆም ፅሎት ክምር

ምህረት ተደርጎለት ወይን አገሩ ሲሸኝ
የለመደች ጦጣ አለች ስሩን ካልነቀልኩኝ
ሳይገባት የእርሷም ጉቶ ወያነ መሆኑን
እርቅ ከወይን ጋር አሁኑን አሁኑን
እርቅ ከትግራይ ጋር አሁኑን አሁኑን

ካልሆነም ወይንን ላጥፋ ስትል እንተ ትጠፋለህ
እንደ ሶርያው አሳድ ትሽቀነጠራለህ

Re: ከርታታው መለከት

Posted: 03 Jan 2025, 10:23
by Axumezana
Axumezana wrote:
24 Dec 2024, 04:55
ትናንት ካርቱም፥ ከዚያም ናይሮቢ
ከተተ አዲስ አበባ ተደምሮ ከአቢ
በሲናይ በረሃ ወደ ቅድስት አገር
በሳህል በረሃ አውሮፓ ሊሻገር
ከዚያም ኡጋንዳ ሄዶ ሲደናበር
መንከራተት በዝቶበት አለውና ግር
ፓራዳይዝ አላት የሲኦልዋን ምድር
እየተቃጠለ ውስጡ እርር ኩምትር

Re: ከርታታው መለከት

Posted: 03 Jan 2025, 10:47
by Dama
Axumezana wrote:
24 Dec 2024, 04:55
ትናንት ካርቱም፥ ከዚያም ናይሮቢ
ከተተ አዲስ አበባ ተደምሮ ከአቢ
በሲናይ በረሃ ወደ ቅድስት አገር
በሳህል በረሃ አውሮፓ ሊሻገር
ከዚያም ኡጋንዳ ሄዶ ሲደናበር
መንከራተት በዝቶበት አለውና ግር
ፓራዳይዝ አላት የሲኦልዋን ምድር
እየተቃጠለ ውስጡ እርር ኩምትር
This is more a story of your crumbled life than anyone's else. Meleket has nothing to do with TPLF demise. Get a life.

Re: ከርታታው መለከት

Posted: 03 Jan 2025, 10:51
by Selam/
ዓይጠ-መጎጡ

በቅርቡ መቀሌ ሄደህ አቅለሽልሾህ ወደ ስደት እንደተመለስክ ጭምጭምታ ሰምቼ ነበር - አሁን ከየት ሆነህ ነው የምትቦጫጭረው?


Axumezana wrote:
24 Dec 2024, 04:55
ትናንት ካርቱም፥ ከዚያም ናይሮቢ
ከተተ አዲስ አበባ ተደምሮ ከአቢ
በሲናይ በረሃ ወደ ቅድስት አገር
በሳህል በረሃ አውሮፓ ሊሻገር
ከዚያም ኡጋንዳ ሄዶ ሲደናበር
መንከራተት በዝቶበት አለውና ግር
ፓራዳይዝ አላት የሲኦልዋን ምድር
እየተቃጠለ ውስጡ እርር ኩምትር