Page 1 of 1
አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 23 Dec 2024, 23:01
by Horus
ጠላቶችሽ ይምበርከኩ! ምቀኞችሽ ይንፏቀቁ!!!
Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 24 Dec 2024, 14:13
by Za-Ilmaknun
ኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ተሳታፊዎች፣ በአዲስ አበባ ከተማ ባለቤትነት፣ በክልሎች የወሰን አከላለል፣ በፌዴራል የሥራ ቋንቋና ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ላይ ትኩረት ያደረጉ አጀንዳዎችን ለኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አቀረቡ፡፡
የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ታኅሳስ 7 ቀን የጀመረውና ዛሬ ታኅሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም. በተጠናቀቀው በኦሮሚያ ክልል ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ ባካሄደው አጀንዳ የማሰባሰብ መድረክ፣ ተሳታፊዎች ለኢትዮጵያ ዜጎች ያለመግባባትና ያለመተማመን ምክንያት ሆነዋል ያሏቸውን፣ እንዲሁም የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ናቸው ብለው የለዩዋቸውን አጀንዳዎች ማቅረባቸውን የማኅበረሰብ ክፍሎችን የወከሉ ተሳታፊዎች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
ከአርሲ ዞን ሞሊሳ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞችን በመወከል በመድረኩ የተሳተፉት መምህር ብርሃኑ ቡሬሶ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በክልሎች ያለው የድንበር አከላል ለግጭት መንስዔ በመሆን ዜጎችን ለሞትና ለመፈናቀል የዳረገ ነው፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት የተሠሩት የወሰን ማካለል ሥራዎች ፍትሐዊነት የጎደላቸውና የኦሮሚያን መሬቶች ለሌሎች አሳልፈው የሰጡ ናቸው፡፡ ይህ በመሆኑም ኦሮሞ ለዓመታት ከተለያዩ የአገሪቱ ብሔሮች ጋር እንዲጋጭ ምክንያት ሆኗል ብለዋል፡፡
‹‹በሕዝቦች መካከል ወንድማማችነት እንዲመጣ፣ መተማመን እንዲኖርና መግባባት እንዲፈጠር ጥያቄዎቻቸው ሊመለሱ ይገባል፡፡ በመሆኑም መሠረት ኦሮሞን ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ጋር እያገጩትና እያጋደሉት የሚገኙት የወሰን ጉዳዮች በአፋጣኝ መፍትሔ ማግኘት አለባቸው፡፡ ኦሮሚያን ከሌሎች ብሔሮች ጋር ግጭት ውስጥ ከከተቱት ወሰኖች መካከል ሞያሌና ሐረር ከተሞች ሙሉ በሙሉ ወደ ኦሮሚያ እንዲካለሉ አጀንዳ አቅርበዋል፡፡ ሞያሌ በአሁኑ ወቅት የሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች ባንዲራዎች የሚውለበለቡባት ከተማ በመሆኗ፣ ይህ ቀርቶ በኦሮሚያ መተዳደር እንደሚገባትና ሐረርም የምዕራብ ሐረርጌ ዋና ከተማ መሆን አለባት፤›› ሲሉም አክለዋል።
አቶ ብርሃኑ አዲስ አበባ ቀደም ባሉት ጊዜያት የኦሮሞ መሆኗን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ስለሆነም አዲስ አበባ በፌዴራል መንግሥት መተዳደሯ ቀርቶ በኦሮሚያ ሥር እንድትተዳደርና የሕዝቡም ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ አጀንዳ ማቅረባቸውን ገልጸዋል፡፡
‹‹የኦሮሚያ ሕዝብና ወክዬ የመጣሁትም የማኅበረሰብ ክፍል ሌላው ያልተፈታለትና ምላሽ ያላገኘበት ነገር የቋንቋ ጉዳይ ነው፤›› የሚሉት ግለሰቡ፣ ‹‹አፋን ኦሮሞ በስፋትና በተናጋሪ ብዛት ከፍ ያለ ቁጥር ያለውና ምሥራቅ አፍሪካ ጭምር በስፋት የሚነገር በመሆኑ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆን አጀንዳ አቅርበናል፤››
https://www.ethiopianreporter.com/136668/
Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 24 Dec 2024, 14:54
by DefendTheTruth
ሪፖርተር ተብዬዉ ምን ማካሄድ እንደምፈልግ ይታወቃል፣ ግልብጥብጥ ማለትንም ይችልበታል፣ እንደ አንተዉ አማራ ፈርስት ና ኦሮሞ ፈርስት የሰሞኑ ጋብቻ።
እኔ የመሓል አገር ሰዉ ነኝ፣ ሞያሌ ወይም ሐረር ሄጄ ሞያሌም ሐረርም እዚህ ወይም እዛ ይሁን የማለት መብት የለኝም፣ ይህ አካሄድ የራስን ዕድል በራስ የመወስን የምለዉን መርሆ ስለምቃረን። ወሳኞቹ በቦታዉ ላይ የምኖሩ ሰዎች ናቸዉ፣ የራሳቸዉን ዕድል በራሳቸዉ መወሰን ያለባቸዉ። የአርሲዉም ሰዉዬ እነዚህ ቦታዎች ሄዶ ለሌላ አፈ-ቀላጤ የመሆን መብት የለዉም። ጉዳዩን በቅርብ ጊዜም ፓርላማ ዉስጥ አንስቶ የአገሪቷ መሪዎች ስወያዩበት ሰምቼ ነበር። በወልቃዪት ና በራያ ጉዳዮች። በወልቃዪት ና በራያ የወደፊት እጣ ፋንታ መዉሰን የምችሉት፣ እዛዉ ቦታዉ ላይ የምኖሩ መህበረሰቦች ናቸዉ፣ ዲሞክራሲያዊ የሆነን አካሄድ ተከትሎ። የአዲስ አባባም ሆነ የሌሎች አከባቢዎች በመሪህ ደረጃ ከዚህ የተለየ አይሆንም። እንደተለመደዉ ዉሸት ለመጨመር ከልሆነ!
የአርሲ ሰዉዬ ይህን ብሎ ከሆነ፣ ወዳቂነቱን ነዉ የገለፀዉ፣ ነጥቦች ካሉት እነዚህን በስነሥርዓት እንደማቅረብ ና ማሸናፍ እንደመሞከር፣ ዛሎ የማያገብዉ ጉዳይ ዉስጥ ትልቅ ማለት።
በዚህ ጉዳይ ብዙም ማትረፍ የምትችሉ አይመስለኝም፣ እንደለመዳችሁት ዉድቀትን እየተጎናፀፋችዉ ወደ ፊት ከመገስገስ በስተቀር!
Za-Ilmaknun wrote: ↑24 Dec 2024, 14:13
ኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ተሳታፊዎች፣ በአዲስ አበባ ከተማ ባለቤትነት፣ በክልሎች የወሰን አከላለል፣ በፌዴራል የሥራ ቋንቋና ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ላይ ትኩረት ያደረጉ አጀንዳዎችን ለኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አቀረቡ፡፡
የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ታኅሳስ 7 ቀን የጀመረውና ዛሬ ታኅሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም. በተጠናቀቀው በኦሮሚያ ክልል ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ ባካሄደው አጀንዳ የማሰባሰብ መድረክ፣ ተሳታፊዎች ለኢትዮጵያ ዜጎች ያለመግባባትና ያለመተማመን ምክንያት ሆነዋል ያሏቸውን፣ እንዲሁም የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ናቸው ብለው የለዩዋቸውን አጀንዳዎች ማቅረባቸውን የማኅበረሰብ ክፍሎችን የወከሉ ተሳታፊዎች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
ከአርሲ ዞን ሞሊሳ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞችን በመወከል በመድረኩ የተሳተፉት መምህር ብርሃኑ ቡሬሶ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በክልሎች ያለው የድንበር አከላል ለግጭት መንስዔ በመሆን ዜጎችን ለሞትና ለመፈናቀል የዳረገ ነው፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት የተሠሩት የወሰን ማካለል ሥራዎች ፍትሐዊነት የጎደላቸውና የኦሮሚያን መሬቶች ለሌሎች አሳልፈው የሰጡ ናቸው፡፡ ይህ በመሆኑም ኦሮሞ ለዓመታት ከተለያዩ የአገሪቱ ብሔሮች ጋር እንዲጋጭ ምክንያት ሆኗል ብለዋል፡፡
‹‹በሕዝቦች መካከል ወንድማማችነት እንዲመጣ፣ መተማመን እንዲኖርና መግባባት እንዲፈጠር ጥያቄዎቻቸው ሊመለሱ ይገባል፡፡ በመሆኑም መሠረት ኦሮሞን ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ጋር እያገጩትና እያጋደሉት የሚገኙት የወሰን ጉዳዮች በአፋጣኝ መፍትሔ ማግኘት አለባቸው፡፡ ኦሮሚያን ከሌሎች ብሔሮች ጋር ግጭት ውስጥ ከከተቱት ወሰኖች መካከል ሞያሌና ሐረር ከተሞች ሙሉ በሙሉ ወደ ኦሮሚያ እንዲካለሉ አጀንዳ አቅርበዋል፡፡ ሞያሌ በአሁኑ ወቅት የሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች ባንዲራዎች የሚውለበለቡባት ከተማ በመሆኗ፣ ይህ ቀርቶ በኦሮሚያ መተዳደር እንደሚገባትና ሐረርም የምዕራብ ሐረርጌ ዋና ከተማ መሆን አለባት፤›› ሲሉም አክለዋል።
አቶ ብርሃኑ አዲስ አበባ ቀደም ባሉት ጊዜያት የኦሮሞ መሆኗን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ስለሆነም አዲስ አበባ በፌዴራል መንግሥት መተዳደሯ ቀርቶ በኦሮሚያ ሥር እንድትተዳደርና የሕዝቡም ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ አጀንዳ ማቅረባቸውን ገልጸዋል፡፡
‹‹የኦሮሚያ ሕዝብና ወክዬ የመጣሁትም የማኅበረሰብ ክፍል ሌላው ያልተፈታለትና ምላሽ ያላገኘበት ነገር የቋንቋ ጉዳይ ነው፤›› የሚሉት ግለሰቡ፣ ‹‹አፋን ኦሮሞ በስፋትና በተናጋሪ ብዛት ከፍ ያለ ቁጥር ያለውና ምሥራቅ አፍሪካ ጭምር በስፋት የሚነገር በመሆኑ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆን አጀንዳ አቅርበናል፤››
https://www.ethiopianreporter.com/136668/
Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 24 Dec 2024, 14:58
by Za-Ilmaknun
Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 24 Dec 2024, 15:13
by DefendTheTruth
ስጋ ቁጠር ብሉት፣ ጣፊያንም አንድ አለ፣ አሉ ስተርቱ። ሰዉ ጥራ ብሉት፣ መሳይ መኮንንም ጠራ!
ይህንንም ሰዉዬ ላዳምጥ?
አቡዱንስ ቁባ፣ ቁብን ቁባ ሕንጫሉ፣
አፉፍቱንስ ዲራ፣ ዲር ዲራ ሕንጫሉ፣ ይላል አንድ የአፋን ኦሮሞ ጌረርሳ
Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 24 Dec 2024, 15:18
by Za-Ilmaknun
DefendTheTruth wrote: ↑24 Dec 2024, 15:13
ስጋ ቁጠር ብሉት፣ ጣፊያንም አንድ አለ፣ አሉ ስተርቱ። ሰዉ ጥራ ብሉት፣ መሳይ መኮንንም ጠራ!
ይህንንም ሰዉዬ ላዳምጥ?
አቡዱንስ ቁባ፣ ቁብን ቁባ ሕንጫሉ፣
አፉፍቱንስ ዲራ፣ ዲር ዲራ ሕንጫሉ፣ ይላል አንድ የአፋን ኦሮሞ ጌረርሳ
እየሆነ ያለው ሁሉ ለመረዳት ቢያዳግትኽ፣ አቅምህን መፈተሽ ያንተ ፋንታ ነው

♂️

በተረፈ ኦህዴድ እያሰከተለ ያለው ቀውስ ምናልባት አፍህን ከፍተህ ሳትዘጋው በዚያው ይዞህ ሊሄድ ይችላል፣፣ እየሆነ ያለውን መካድ ሳይሆን ፣ ሊሆን አይችልም ብለህ መከራከርህ፣ ቢያንስ ከ ቀውሱ ጠንሳሾች ይለይሃል !! በርታ

Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 24 Dec 2024, 15:35
by DefendTheTruth
Za-Ilmaknun wrote: ↑24 Dec 2024, 15:18
DefendTheTruth wrote: ↑24 Dec 2024, 15:13
ስጋ ቁጠር ብሉት፣ ጣፊያንም አንድ አለ፣ አሉ ስተርቱ። ሰዉ ጥራ ብሉት፣ መሳይ መኮንንም ጠራ!
ይህንንም ሰዉዬ ላዳምጥ?
አቡዱንስ ቁባ፣ ቁብን ቁባ ሕንጫሉ፣
አፉፍቱንስ ዲራ፣ ዲር ዲራ ሕንጫሉ፣ ይላል አንድ የአፋን ኦሮሞ ጌረርሳ
እየሆነ ያለው ሁሉ ለመረዳት ቢያዳግትኽ፣ አቅምህን መፈተሽ ያንተ ፋንታ ነው

♂️

በተረፈ ኦህዴድ እያሰከተለ ያለው ቀውስ ምናልባት አፍህን ከፍተህ ሳትዘጋው በዚያው ይዞህ ሊሄድ ይችላል፣፣ እየሆነ ያለውን መካድ ሳይሆን ፣ ሊሆን አይችልም ብለህ መከራከርህ፣ ቢያንስ ከ ቀውሱ ጠንሳሾች ይለይሃል !! በርታ
የጀመርከዉን ክርክር ገፍተህበት ምክንያትህን አቅርበህ አሸንፍ፣ ዝም ብለህ ዘለህ ወደ ሌላ ጉዳይ ከመግባትህ በፊት፣ አለበለዚያ የሽንፈትህ ማሳያ ነዉ።
የጀመርከዉን ነጥብ ረሳህ?
Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 24 Dec 2024, 16:40
by Za-Ilmaknun
“Never argue with an idiot. They will drag you down to their level and beat you with experience.”
You and your Janjaweed OPDO cadres are divorced from reality even when it smacks you squarely on cruel face. Keep denying the obvious like your fraudulent clown if it helps you sleep through the night.
Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 24 Dec 2024, 17:09
by Za-Ilmaknun
Re: አገሬ ኢትዮጵያ MOVING! MOVING! MOVING!!!
Posted: 25 Dec 2024, 04:10
by DefendTheTruth
Za-Ilmaknun wrote: ↑24 Dec 2024, 16:40
“Never argue with an idiot. They will drag you down to their level and beat you with experience.”
You and your Janjaweed OPDO cadres are divorced from reality even when it smacks you squarely on cruel face. Keep denying the obvious like your fraudulent clown if it helps you sleep through the night.
You inept Jawisa,
you started to blabber about places allegedly contested between the different sections of our people and I showed you the flaw in the logic of your claim, the usual Jawisa has no other response to defend his own claims and has to jump from topic to topic! No one needs to drag you, you have dragged yourself into the abyss, no comeback is in sight for the foreseeable future!