እኛም መሄጃ አጥተን ነው እንጂ አናድርም ነበር
Posted: 22 Dec 2024, 19:22
ላሊበላን ይጎበኛል ብዬ የጠበቅኩት እንግዳ ጭራሽ ሳያድር ሄደ።
ጧት ተመርቶ -ከሰዓት መርካቶ!
ስለ ጉዳዩ የተጠየቁት አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች:-"እኛም መሄጃ አጥተን ነው እንጂ አናድርም ነበር"ብለዋል።

ጧት ተመርቶ -ከሰዓት መርካቶ!
ስለ ጉዳዩ የተጠየቁት አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች:-"እኛም መሄጃ አጥተን ነው እንጂ አናድርም ነበር"ብለዋል።