Page 1 of 1
ኮሪዶር ኮሪዶር - ኤቦ ዬቦ!
Posted: 21 Dec 2024, 18:01
by Selam/
Re: ኮሪዶር ኮሪዶር - ኤቦ ዬቦ!
Posted: 21 Dec 2024, 18:08
by Selam/
Re: ኮሪዶር ኮሪዶር - ኤቦ ዬቦ!
Posted: 21 Dec 2024, 18:43
by Union
ኤቦ ኤቦ
ነጮቹ አይደሉም የኮሪደር ልማት ተብዬውን እየሰሩ ያሉት ለማስባል ነው። ግብፅ እና ኢትዮጵያ በኮሪደር ልማት እየታመሱ ነው።፡ግብፅ ውስጥ ሙስሊም ብራዘርሁድን እያፈናቀሉ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ አማራውን ደቡቡን እናም ጉራጌውን እያፈናቀሉ ነው።
ነጮቹ ባንኩንም ህፃውንም፣ ስራውንም እየወረሱ ነው። ከተማውን ለራሳቸው ነው እያሳመሩት ያሉት።
ፋኖ ይልሀል። ብቸኛ የኢትዮጵያዊያን ተስፋ
VIVA ታላቁ እስክንድር ነጋ!
Re: ኮሪዶር ኮሪዶር - ኤቦ ዬቦ!
Posted: 21 Dec 2024, 22:26
by Selam/