Page 1 of 1
የጥሌ ወንድም ከመማረኩ በፊትና ከተማረከ በኋላ kkk
Posted: 21 Dec 2024, 17:55
by Misraq
.
.
.
"ድል ለዲሞክራሲ"
ጎጃም ስለሚማረኩ ጎጃም ላይ ማቀርሸት
የዶላር ዕዝ
የፌስታል ጀነራል።
Re: የጥሌ ወንድም ከመማረኩ በፊትና ከተማረከ በኋላ kkk
Posted: 21 Dec 2024, 18:52
by Union
ጎጃም አገው ምድር
የብልፅግና ኩሽ አገር
የድራማ ቪድዮሽን ገሸሽ አድርጊና፣ አሁን ቀልዱንም ተይውና የብልፅግና ድጋፍ ሰልፍሽን መቼ ነው በድጋሚ የምትወጡት። እሱን ብቻ መልሽልኝ እስቲ።
ታላቁ እስክንድር እማ down down አብይ down down ጃል ሲኒ ሽመልስ ሲያስብል ነው የከረመው
አንቺ እና ዘመነ ግን አገው ወኩሽ ወበአዴን ስለሆናቹ አብይዬ ስትሉ ነበር
አይ አገው ደረጀ
Misraq wrote: ↑21 Dec 2024, 17:55
.
.
.
"ድል ለዲሞክራሲ"
ጎጃም ስለሚማረኩ ጎጃም ላይ ማቀርሸት
የዶላር ዕዝ
የፌስታል ጀነራል።
Re: የጥሌ ወንድም ከመማረኩ በፊትና ከተማረከ በኋላ kkk
Posted: 21 Dec 2024, 19:29
by Misraq
ይህ በእንዲህ እንዳለ ማስረሻ ሰጤ ሃዘን ተቀምጣለች። የዶላር ዕዝ አባላቱ በየቦታው እየሾለኩ ነው።
የበላይ ትንፋሽ ፤ የእሳቱ ጉማጅ ፡ ቱለማውና ስኳድ ሲያየው የሚቀዝነው አንበሳው ዘሜም ሞቅ ያለ አቀባበል አድርጎላቸዋል። 
