Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16662
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የጥሌ ወንድም ከመማረኩ በፊትና ከተማረከ በኋላ kkk

Post by Misraq » 21 Dec 2024, 17:55

.
.
.
"ድል ለዲሞክራሲ" :lol: :lol: ጎጃም ስለሚማረኩ ጎጃም ላይ ማቀርሸት :lol:

የዶላር ዕዝ
የፌስታል ጀነራል።


Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የጥሌ ወንድም ከመማረኩ በፊትና ከተማረከ በኋላ kkk

Post by Union » 21 Dec 2024, 18:52

ጎጃም አገው ምድር
የብልፅግና ኩሽ አገር :lol:

የድራማ ቪድዮሽን ገሸሽ አድርጊና፣ አሁን ቀልዱንም ተይውና የብልፅግና ድጋፍ ሰልፍሽን መቼ ነው በድጋሚ የምትወጡት። እሱን ብቻ መልሽልኝ እስቲ።

ታላቁ እስክንድር እማ down down አብይ down down ጃል ሲኒ ሽመልስ ሲያስብል ነው የከረመው :lol:

አንቺ እና ዘመነ ግን አገው ወኩሽ ወበአዴን ስለሆናቹ አብይዬ ስትሉ ነበር :lol:

አይ አገው ደረጀ :lol:
Misraq wrote:
21 Dec 2024, 17:55
.
.
.
"ድል ለዲሞክራሲ" :lol: :lol: ጎጃም ስለሚማረኩ ጎጃም ላይ ማቀርሸት :lol:

የዶላር ዕዝ
የፌስታል ጀነራል።


Misraq
Senior Member
Posts: 16662
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የጥሌ ወንድም ከመማረኩ በፊትና ከተማረከ በኋላ kkk

Post by Misraq » 21 Dec 2024, 19:29

ይህ በእንዲህ እንዳለ ማስረሻ ሰጤ ሃዘን ተቀምጣለች። የዶላር ዕዝ አባላቱ በየቦታው እየሾለኩ ነው።

የበላይ ትንፋሽ ፤ የእሳቱ ጉማጅ ፡ ቱለማውና ስኳድ ሲያየው የሚቀዝነው አንበሳው ዘሜም ሞቅ ያለ አቀባበል አድርጎላቸዋል።
😁👌😜


Post Reply