Page 1 of 1

ከ ኮዬ ፈጨ ላይ ደሜ ይፈሳል(የአዲስ አበቤ ኮንዶምንየም ተቀምቶ ለአሩሲ ቄሮዎች ካልተሰጠ) ወደ በኢትዮጵያ ደሜ ይፈሳል ኦሮሙማ ከወደቀ - ጁሃር አባ ሜንጫ ዘቄሮ

Posted: 21 Dec 2024, 17:46
by Abere
ከ ኮዬ ፈጨ ላይ ደሜ ይፈሳል (የአዲስ አበቤ ኮንዶምንየም ተቀምቶ ለአሩሲ ቄሮዎች ካልተሰጠ) ወደ በኢትዮጵያ ደሜ ይፈሳል ኦሮሙማ ከወደቀ - ጁሃር አባ ሜንጫ ዘቄሮ

ኦሮሙማዎች እጅግ ብልጥ ናቸው። አወዳደቅ መኝታ ያውቃሉ። አልጋ ሲነቃነቅ የኢትዮጵያዊነት ስሜታቸው ሜጋቶን ይንራል። እንደጭልፊት ስልጣን ነጥቀው ህዝብ በስቃይ አረንቋ ማስቀጠል። ከጁሃር ንግግር ውስጥ እጅግ አስቀያሚው "ህዝቦች" ብሎ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚከፋፍለውን የከረፋውን የወያኔ/ኦነግ ቃል መጠቀሙ መቀየር የማይችል መሆኑን ነው።