Page 1 of 1
ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 21 Dec 2024, 14:55
by DefendTheTruth
ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም! አዲሱ የጀዋር መፈክር!
የኛ መልስ ደግሞ፣ እሺ ጥሩ ነዉ፣ አንተ አትፀፀት፣ የጠፋዉን የሰዉ ልጅ ሕይወት ማን ይጠይቅበት??
Re: ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 21 Dec 2024, 15:42
by DefendTheTruth
You can talk 1000 times about this and that "unanswered question" of this and that people but you can never disproof this fact!
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉት ችግሮች ሁሉ ምንጭ አንድ ና አንድ ነዉ!
የትግሬ በላይነት
የኦሮሞ በላይነት
የአማራ በላይነት
ሌሎች ብሔርብሔረሰቦች ከጨዋታ ዉጪ ነን ብሎ ከደር ቆሞ ያያል!
Re: ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 22 Dec 2024, 06:57
by DefendTheTruth
ተከብቤ ነበር ራሱ ጠፋ ና አሁን ምንም አይነት ምክንያት ማቅረብ በለመቻሉ የልማት ጥራቶችን ማንቋሸሽ እንደ አጀንዳ ተይዞ ተመጣ። ሰዉዬዉ የዞረበት ነዉ ያልነዉ ያለምክንያት አይደለም። አሁን የኮሪደር ልማትን ና የሺሻ ቤትን ምን አመሳሰለቸዉ?
Re: ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 22 Dec 2024, 07:42
by Educator
አሁንኮ አንዱ ነው ከአዲስ አበባ ደውሎ የሚከተለውን የሚነግረኝ:-
"የብልጽግና አክቲቪስቶች "እስኪ ዛሬ ይፀለይላችሁ" ተብለው ተጠርተው ነበር።ጸሎቱ ሲጀመር ሁላችንም ባልጠበቅነው ሁኔታ ራሳቸውን ስተው እየጮሁ ወደ መድረኩ ወጡ። በሁኔታው ግራ የተጋባው የፕሮግራሙ መሪ በኃይለ ቃል መገሰጽ ጀመረ።ይህኔ ጩኸታቸውና ጫጫታቸው ይበልጥ ጨመረ። የፕሮግራም መሪም ይበልጥ ድምፁን ጨምሮ በቁጣ;-"እንዲህ እያስጨነቅክ የምታስጮኻቸው አንተ ማነህ?"ሲላቸው ሁሉም በአንድ ላይ ምን ብለው ቢመልሱ ጥሩ ነው:-" ጃዋር!"

Re: ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 22 Dec 2024, 09:54
by DefendTheTruth
This man in the name of Jawar Mohammed entered the political scene in the name of Oromo political activist saying "show me the money", perhaps in one of his first, if not the first, article I came across in the internet.
He remained faithful to his words up until now, the only consistency he showed so far in the whole of his political life.
Re: ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 22 Dec 2024, 11:54
by Abere
DDT,
እስኪ ለዚህ ጥያቄ መልስ ስጥ?
የአደባባይ ብልጥ ምን ይባላል? ብልጥ ወይስ ጅል?
የአንተን መልስ እስከምትሰጥ ድረስ የእኔ ግን (የአደባባይ ብልጥ |ጅል|) ይባላል።
ጁሃር የኦነግ ራዕይ አስፈጻሚ ( በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ኦሮምያ) የሚል ተለዋጭ አብይ አህመድ ( የኦነግ ስፔር ፓርት) ነው። በ11ኛ ሰዓት ብቅ ያለው የኦሮሙማ ህልም እንደ ማለዳ ጤዛ ሲረግፍ በማየቱ ነው። ያልወለድኩት ልጅ አባባ ቢለኝ አፌን ዳባ ዳባ አለው እንድሉ እንደት ያችን የሚጠላትን ኢትዮጵያ እወዳታለሁ ስትፈርስ ማየት አልፈልግም ይላል አሁን?
Everyone know, now, the confuse and convince strategy of Orommuma.Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me - this time around Orommuma cannot cheat Ethiopians. Orommama has to be kicked out of Ethiopia. Deep inside your heart, you know Jawar is your rainy day OLF.
ጅሃር ተረኝነቱን በመጠቀም ከሲራራ ነጋዴነት አሁን ወደ ኦሮሙማ አርበኛነት እንደት ሊመጣ ፈለገ? ግልጽ ነው ዱር ቤቴ ብሎ ግፍ የወለደው ፋኖ ( አስተውል ብርድ፤በርሃ፤ርሃብ ሳይፈራ ለፍትህ የዘመተውን ዐርበኛ እስክንድር ነጋ) ድል እየተቀጄ ሲሄድ የኦሮሙማ እንቧይ ካብ ሲፈርስ እያየ በመጨነቁ ነው - ሲራራ ነጋደው ተረኛ ጁሃር ድጋሜ ኢትዮጵያ እያለ ሊያጭበረብር
Re: ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 24 Dec 2024, 15:57
by DefendTheTruth
Dr. Tsegaye Ararsa has finally grown up and spoken up, standing for the truth. He raised legitimate questions, no matter what he did so far.
Re: ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 24 Dec 2024, 20:07
by Abere
Same maize in different bags - tastes the same.
Trying to confuse and convince other non-Orommuma. When is an Orommuma fox grazing grass?
DefendTheTruth wrote: ↑24 Dec 2024, 15:57
Dr. Tsegaye Ararsa has finally grown up and spoken up, standing for the truth. He raised legitimate questions, no matter what he did so far.
Re: ተከብቤ ነበር፤ ግን አልፀፀትም!
Posted: 25 Dec 2024, 04:01
by DefendTheTruth
I nominate you as Askari of the Year!
Abere wrote: ↑24 Dec 2024, 20:07
Same maize in different bags - tastes the same.
Trying to confuse and convince other non-Orommuma. When is an Orommuma fox grazing grass?
DefendTheTruth wrote: ↑24 Dec 2024, 15:57
Dr. Tsegaye Ararsa has finally grown up and spoken up, standing for the truth. He raised legitimate questions, no matter what he did so far.