Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የብአደን"ፋኖ"መለያ --- 2 ክላሽ የወደሩ ብ አደኖች ዋርካ ዛፍ ስር ቁጭ ያለ 1 መሪ ተብዬ በማጀብ ፋኖ እስክንድርን የሚያወግዝ ከዐብይ የተሰተ መግለጫ ያነባል። የዐብይ ብላኔው ፋኖ

Post by Abere » 21 Dec 2024, 12:38

የብአደን"ፋኖ"መለያ --- 2 ክላሽ የወደሩ ብ አደኖች ዋርካ ዛፍ ስር ቁጭ ያለ 1 መሪ ተብዬ በማጀብ ፋኖ እስክንድርን የሚያወግዝ ከዐብይ የተሰተ መግለጫ ያነባል። የዐብይ ብላኔው ፋኖ :lol: የብዐደን ፋኖዎች የውጊያ አውደ ውሎ በየዛፉ ጥላ ስር እስክንድርን የሚያወግዝ ከአዲስ አበባ የተላከ የአብይ አህመድ ጦማር ማንበብ እንጅ የአማራ ጠላት ኦሮሙማን ጠራርጎ የአማራን ህዝብ የድል ብስራት ባለቤት ማድረግ አይደለም። የእነርሱ ድል የወረቀት ብር ባንክ አካውንት ስንት ገባ - አብይ አስገባወይ ነው። ስንት የሶሻል ሚድያ ሰራዊት እስክንድርን ተቃውሞ ለጠፈ ወዘተ።

Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የብአደን"ፋኖ"መለያ --- 2 ክላሽ የወደሩ ብ አደኖች ዋርካ ዛፍ ስር ቁጭ ያለ 1 መሪ ተብዬ በማጀብ ፋኖ እስክንድርን የሚያወግዝ ከዐብይ የተሰተ መግለጫ ያነባል። የዐብይ ብላኔው ፋኖ

Post by Abere » 21 Dec 2024, 12:46

የኦነግ ብአደን ፋኖዎች ዋርካ ዛፍ ስር ክላሽ ወድረው ፀረ-እስክንድር መግለጫ ብቻ የሚሰጡት ብቻ አይደሉም። ቁጭ በሉ ዩቲዩበሮችም አሉ። ቁጭ በሉ ወቹ ደግሞ ድራማቸው ለየት ያለ ነው። ግድግዳቸው በአረንጓደ፤ብጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ከኋላቸው ያሸበርቃል - የውስጥ ገበሩ ሰንደቅ አላማ የኦነግ ጥቁር፤ቀይ እና ዛፍ መሆኑን አይርሱ (ድብቁ እርሱ ነው)፤ ከሸሚዛቸው እና ኮታቸው ዘሎ የሚንጠለጠል የካህኑ መምሬ ምዕምን መፍቻ መስቀል የሚልቅ የበር መዝጊያ ኮለል የሚያህል ማጭበርብሪያ መስቀል ያንጠለጥላሉ - ከዚያ በኋላ ሰው ያብጠለጥላሉ ከሰውም ሰው እውነተኛ ሰው እስክንድር ነጋን። ሲናገሩ ኢትዮጵያዊ ለመምስለ ይጥራሉ ይንጫጫሉ፤ይንጨረጨራሉ - ግን ኦነግ ወ ብአድን ናቸው

Post Reply