Page 1 of 1
ጀዋር አገው ዘመነን እያነጋገርኩ ነው፣ ዘመነን የአማራ ክልል ፕረዘደንት ስለማድረግ እየተነጋገርን ነው አለ። ተ
Posted: 20 Dec 2024, 00:19
by Union
አገው ዘመነ ወደ ስልጣን ያመጡታል።፡
ፋኖ በሰላም ስልጣን ተቀበለ እያሉ ሊያወሩ ነው
ከዚያም የአገው ዘመነን ስልጣን አልቀበልም የሚለውን ፋኖ በአሸባሪነት መፈረጅ
Re: ጀዋር አገው ዘመነን እያነጋገርኩ ነው፣ ዘመነን የአማራ ክልል ፕረዘደንት ስለማድረግ እየተነጋገርን ነው አለ። ተ
Posted: 20 Dec 2024, 00:30
by Union
የሰሞኑ ሰላማዊ ሰልፍም የአማራ ህዝብ አብይን ይደግፋል ፋኖን አይፈልግም የሚል ፕሮፖጋንዳ ለዲፕሎማቶች ለማቅረብ ነው። ታላቁ እስክንድር ግን ይሄ መረጃ ስለደረሰው የህዝብ መአበል አውጥቶ የሽመልስን አገዛዝ አስውግዞ ለዲፕሎማቶች ሊቀርብ የነበረብን ፕሮፖጋንዳ እና ሊነሳ የተፈለገው የአሸባሪ ኬዝ ተፐወዘ ማለት ነው
Re: ጀዋር አገው ዘመነን እያነጋገርኩ ነው፣ ዘመነን የአማራ ክልል ፕረዘደንት ስለማድረግ እየተነጋገርን ነው አለ። ተ
Posted: 20 Dec 2024, 02:12
by Union
ጀዋርን ለፍርድ እንፈልወጋዋለን። አሁንም አርፎ አልተቀመጠም። በአማራ ስም አገዎቹን ወደስልጣን ለማምጣት እየተፋፋቀ ነው። የወጋ ቢረሳ አለ