Page 1 of 1
A disgrace leader & his shoeshiner cadre Horse!
Posted: 19 Dec 2024, 03:04
by Kuasmeda
Re: A disgrace leader & his shoeshiner cadre Horse!
Posted: 19 Dec 2024, 03:35
by Meleket
ኤርትራዊ ነኝ ባዩ Kuasmeda ስለ የበሻሻው መልኣኽ ይቆይልህና፡ ከወደ ኤርትራ የልማት ወይም የፊዚካል ዲማርኬሽን ዜና ካለህ እስቲ ጀባ በለን! viewtopic.php?f=2&t=308857&
Re: A disgrace leader & his shoeshiner cadre Horse!
Posted: 19 Dec 2024, 11:33
by ethiopianunity
Meleket,
Arent you Shabian, what happened?
Re: A disgrace leader & his shoeshiner cadre Horse!
Posted: 19 Dec 2024, 18:24
by Kuasmeda
Re: A disgrace leader & his shoeshiner cadre Horse!
Posted: 20 Dec 2024, 03:51
by Meleket
ጓለያ ሳርያም የጻፈችው ጽሁፍ ወርቅ ነው። አሁን እያልን ያለነው፡ “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” ዋጋ የለውም ኣይደለም፡ ዋጋ አለው። ግን ስጋ መልበስ አለበት። መሬት ላይ ተወርዶ የድንበር ላይ ህዝቦች በሚያውቋቸው መልኩ ችካሎችና ሃወልቶች ተደርገው ዘላቂ ሰላም ማስፈን ይሻላል ነው። ማንም የፈረንጅ ኣማካሪ፡ “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” በቂና ስልጡኑ መንገድ ነው ቢል ገንዘቡን ኣፈፍ አድርጎ ነው ምኑ ግዱ። እኛ ደግሞ የደንበር ላይ ህዝቦች ንቃተሀሊናና ስልጣኔ “ፊዚካል ዲማርኼሽንን” አላለፈም። ለድንበር ላይ ህዝቦች “ቨቺዋል ዲማርኬሽን” ይህን ያህል ትርጉም የለውም፡ የሚያዩት የሚዳስሱት ህያው ምልክት ያስፈልጋል ነው።
እንደምታውቀውና እንደምታስታውሰው ኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ዓብይ ኣሕመድ፡ የአልጀርሱን ውል የሄጉን ብይን እንደሚያከብሩ በይፋ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ስብሰባ መካከል ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በቴሌቭዝን ገልጸዋል። ታድያ ያ ውል መሬት ላይ ይተግበር ብሎ መጠየቅ የኤርትራ ፈንታ ኣይደለምን? የፊዚካል ዲማርኬሽን ትግባሬ ለምንድን ነው እንዳይካሄድ የሚፈለገው? ወያኔ ታሰናክለዋለች ካላችሁ ደግሞ “የትኛዋ ወያኔ” ብለን እንጠይቃችኋለን። የዚን ብይን ትግባሬ የምታሰናክል የወያኔ አንጃ ካለች ደግሞ በኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች በትር ትደቆሳለች። ባለፈውም ያጋጠማት ይሄው ነው። ኣይደለም እንዴ? ደብረጽዮኑም ጌታቸውም ከኤርትራ ጋር ሰላም ነው የምንሻ እያሉ ነው። ታዲያ ማን ነው አሰናካዩ ከጓልያ ሳርያም ጋር ተነጋግረህም ቢሆን በነካ እጅህ ግለጽልን?
ለማንኛውም በ2013 የተጻፈ ቢሆንም ይህን ምርጥ ጽሑፍ በማጋራትህ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር አመስግነንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።