Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የቢዛሞ [ወለጋ] ፋኖ ---> የጃል አብይ ጃል መሮ እራስ ምታት።

Post by Abere » 18 Dec 2024, 12:47

የቢዛሞ [ወለጋ] ፋኖ ---> የጃል አብይ ጃል መሮ እራስ ምታት።

እራስን የመከላከል የተፈጥሮ መብት አብነት በተግባር በጥንታዊ ቢዛሞ ክፍለ ሀገር በአሁኑ አጠራ ደግሞ በወለጋ እየታየ ነው። የቢዛሞ አማራዎች በጃል አብይ ጃል መሮ ወላሂ ከዛሬ ጀምሮ አማራ አንሆንም እያሉ ሲታረዱ ሶፋ ላይ ተቀምጦ ጫት እያመሰኳ አርሴናል እና ሊቨርፑል ሲኮመኩም የነበረው አዲስ አበቤ ዛሬ አይጎድልም ብሎ ያሰበው ሁሉ ገደል ገብቶ ሜዳ ላይ እንደ አለቃ ትሪ ተወርዉሮ አይደለም ወንድ [ፋኖ] ሴቷን [ፋኒት] እንኳን መሆን አልቻለም። እነ ኦነግ ሼሌዎች ዊግ ጸጉር እያጠለቁ ወንድ ወንድ እየሸተቱ ይጫዎትበታል።

አዲስ አበቤዎች [ፋኒት] እንኳን የመሆን አቅም ካሳዩ መቸም ኢትዮጵያ ትገረማለች። :mrgreen:

Dama
Member+
Posts: 6416
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የቢዛሞ [ወለጋ] ፋኖ ---> የጃል አብይ ጃል መሮ እራስ ምታት።

Post by Dama » 18 Dec 2024, 13:32

Map of Bezamo and Gafat in the Manuel De Almeida(Portuguese Jesuit missionary) map
https://upload.wikimedia.org/wikipedia/ ... 7_Lobo.jpg

Post Reply