Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6164
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

በህልሜ ቅቤ ጠጣሁ!

Post by Odie » 18 Dec 2024, 08:48

በውድቅት ሌሊትና በጥልቅ እንቅልፍ ትልቅና ረጅም ስገነት አየን::
ሁለት ስዎች በሃይለኛው ጥልና ትግል ውጥ ተጠምደው እየን::
ሁለቱ ስዎች ሽመልስ ከፕቲሳና አቢይ አህመድ ግራኝ ነበሩ::
ሺመልስ ከብቲሳ የሚመስለው ስው አብይ አህመድ ግራኝ የሚመስለውን ከስገነቱ በሃይለኛ መጠረዝ መቶ ከስገነቱ አሽቀነጠረው::
ብዙ ተመልካች ነበረና አብይ አይተርፍም ብሎ እስከወስነ ድረስ መሬት ላይ ከከፍታው ተፈጠፈጠ::
ሆኖም ግን ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ ሳይሞት በሌላ መግቢያ ዞሮ ገብቶ እንደገና ሲተናነቁና መሬት ላይ ሲጋጋጡ አየን!!

ህልም ከስራ ብዛት ከምኞትም ይታያል:: ግን ምኞታችን ይህ አልነበረም:: አብዮትም እንዲድን አልነበረም!!
የኦሮሞ ፋሽስቶች አገር ለመጠበቅ ይቅርና ለስልጣንና ለወደቀላቸው ውድቂያ ዘረፋ እርስ በርስ ከመባላት የሚተው አይደሉም:: እየዘረፈ ያለው አርሲው ጅማውና ሽዋው ቢሆን ወለጋው ድርሻዬ አልዘረፍኩም ማለቱ አይቀርም!!
ኦሮሙማ ራሱ ህቭብረት የሌለው የዘራፊና የጨፍጫፊ ቡድን ነው!
ከስሞኑ በ MoU ስም የተስራው የዲፕሎማሲ ኪሳራ ራሱ ከስልጣን የሚያስነሳ አልነበረም? ያው ፋሽዝም ስለነገስ እንጂ!

አብዮት አህመድ በየ የዘር ክልል የፈለፈላቸው የጌቶ መሳፍንቶች አንዳቸው ቢበሉት የሚገርም ባልሆነ !!