Page 1 of 1

አማራ ክልል ልሙጥ፣ ልሙጥ ትላለች

Posted: 18 Dec 2024, 08:28
by DefendTheTruth
ከአመታት በፊት የአማራ ክልል ልሙጡን በንዲራ ብቻ የምፈቅድ ይመስል ነበር፣ ፅንፈኛዉ ፋንዶ አሁን እሱንም ያሳጡት ይመስላል። ዛሬ በተካሄደዉ ክልል ኣቀፍ የሰላም ሰልፍ አንድም ልሙጥ ባንዲራ አልተያዘም። ክሳራዉ ቀጥሎዋል።


Re: አማራ ክልል ልሙጥ፣ ልሙጥ ትላለች

Posted: 18 Dec 2024, 08:31
by DefendTheTruth
ኪሳራ ልክ የለዉም ና አሁን ኪሳራዉ ከአቅሙ በላይ የሆነበት ፋንዲያዉ ቡድን አሁን ደግሞ ሻኔን መከላከል ነዉ አላማዬ ብሎን ቁጭ!


Re: አማራ ክልል ልሙጥ፣ ልሙጥ ትላለች

Posted: 18 Dec 2024, 08:50
by Meta Chore
That is why you are sleepless and fearful.
All this civil wars Abiye Ahmed is creating all over Ethiopia is catching up to him slowly.
He is not upto the job. Way above his pay grade. A collapsing economy is waiting on the corner.

Re: አማራ ክልል ልሙጥ፣ ልሙጥ ትላለች

Posted: 18 Dec 2024, 09:06
by Odie
አንተ ቦቲ ጋማ!
ሂሳቡ አንድ ላይ ዘግየት ብሎም ይደርሳችሁዋል!!
አትቸኩል::
ይሄ ስርአት እንደ አይጥና ድመት እየተጠባበቀ የሚራመድ ከደርግ መንግስት በበለጠ ውጥረት ውስጥ ያለ ያልፀና ስርአት ነው:: እየፈነዱ እንዳሉት ፈንጅዎች አንድ ቦታው ጧ ማለቱ አይቀርም!!