Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

የሶርያው ኣይጠመጎጥ፡ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Meleket » 18 Dec 2024, 02:26


“ብረት ምርኮሳ”

ናይ ሶርያ ሃባ ዓጽሙ፡
ዝለከመ ለኻኺሙ፡
ከይረኽቦ 'ቅጭሕርሙ'፡
እነሆለ’ኳ ሃዲሙ!

እንዲህ ተርጉመንዋል በኤርትራዊ ኣማርኛ

የሶርያው ኣይጠመጎጥ

የሶርያው ኣይጠመጎጥ፡
የንጹሓንን ደም ሲመጥ፡
ያን ሁሉ ህዝብ ሲደፈጥጥ፡
እንዳልነበር ህዝብን ሲያምጥ፡
ሞስኮ ሂዶ ሊለማመጥ፡
ምርኩዝ ይዞ ሲርመጠመጥ፡
ህይወቱን ሊያድን ሲጋጋጥ፡
ዛሬ ኣየነው ሲፈረጥጥ!