Page 1 of 1
ሜክሲኮ አደባባይ!!!
Posted: 17 Dec 2024, 22:22
by Horus
ጩጩዎች ሆነን እነገረመው ደምቦባ ያዲሳባ ብስክሌት ውድድር ሲያደርጉ መጀመሪና መጨረሻው ከጥይት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሜክሲኮ አደባባይ ነበር! ሜክሲኮ ካፌን እንደ እጄ መዳፍ አስታውሳታለሁ !! ግዜን ስንቱን አሳየን ይገርማል !!!
Re: ሜክሲኮ አደባባይ!!!
Posted: 17 Dec 2024, 23:13
by eden
I googled Denboba and found out he was born 1932
he must have played during the 1950s
ጩጩዎች = 16 years old
2024 minus 1950 = 74 years
ጩጩዎች plus 74 = 90
ሆረስ እድሜ ጠገብ ነው ስንል በምክንያት ነው