Page 1 of 1
በአማራ ፋኖ በጎጃም የመብረቁ ተፈራ ብርጌድ አካባቢውን አጽድቶ ወደ ሞጣ እያመራ ነው።
Posted: 17 Dec 2024, 13:58
by Educator
https://www.facebook.com/share/v/1DhpKjEVon/
"ወይ ጉድ አንዳንዴ እኮ ህልም ሁሉ ይመሥለኛል
በእድሜዬ
አማራ በገዢዎቹ ላይ ጠመንጃ የሚያነሳበት ቀን በቀላሉ ይመጣል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ።"
Please wait, video is loading...
Re: በአማራ ፋኖ በጎጃም የመብረቁ ተፈራ ብርጌድ አካባቢውን አጽድቶ ወደ ሞጣ እያመራ ነው።
Posted: 17 Dec 2024, 17:42
by Misraq
የዜጋ ፖለቲካ ቡቶቶ ነበር የአማራን ሕዝብ በገዢዎች ላይ እንዳይነሳ ያደረገው፥፥ አማራነትን ማንጸባረቅ ከኢትዮጵያዊነት ማማ መውረድ ማለት ነው እያሉ ኪሱን አውልቀው ወጣቱን ለጦርነት ማግደው መጨረሻ ላይ ትጥቅ አስፈትተው ሊያጠፉት ሲሉ ተነሳ እንጂ አማራ ኢትዮጵያዊነት እያለ ነው ሲጃጃል የኖረው፥፥ በዘር በተዋቀረ እና በተደራጀ ሃገር ውስጥ ስንቱን "ዘር ለገበሬ" ብለው እንዳደነዘዙት እኛ ነን የምናውቀው
አሁንም በእንሽላሊቱ እስክንድር ነጋ ፥ ድቅል ማንነት ባላቸው እና አማርኛ አቀላጥፈው የሚናገሩ ቤርቤረሰቦች አማራ ላይ የፕሮፖጋንዳ አደጋ ጋርጠዋል፥፥ መሪዎቹን 24 ሰአት በማብጠልጠል፥፥ እነዚህንም አረንጉዋዴ እባቦች እየረገጠ እያለፈ ነው:: ጎጃም ላይ በርትተው የሚሰሩትም ጠንከር ያለና በር ከርችሞ የሚንቀሳቀስ ከሊቅ እስከደቂቅ ተሳታፊ የሆነ ሕዝብ ስላለ ነው::