Page 1 of 1

Re: ጄኔቲክስ አይዋሽም፤ ይህን የጉራጌይቱ የምኒልክ እናት የልጅ ልጅን ስሙት፤ በድምጹ ባክሰንቱ፣ በመልኩ ቁርጥ ጉራጌ !!!

Posted: 16 Dec 2024, 06:44
by Selam/
የጭልፊቱ የክስታኔን ዘር በሚኒልክ gene ውስጥ ፍለጋ። የኢትዮጵያ ህዝብ ተመሳሳይ ጂን ነው ያለው ሆኖም ንጉሡ እንዳንተ ዓይነት ሞላጫ ሌባ በትውልዳቸው ሊኖር አይችልም።

Horus wrote:
31 Aug 2019, 03:11
Post 31 Aug 2019, 03:11

ስሙት አንድ ቦታ ምን እንደሚል። ይህን ይላል ። ምኒሊክ ያማራ የኦሮሞ ሌላም ደም አላቸው፣ አሁን ላወጣው አልፈልግም ይላል ። እሱ ሚለው ግን እኛ የምናውቀው ጉዳይ ነው።


Re: Re: ጄኔቲክስ አይዋሽም፤ ይህን የጉራጌይቱ የምኒልክ እናት የልጅ ልጅን ስሙት፤ በድምጹ ባክሰንቱ፣ በመልኩ ቁርጥ ጉራጌ !!!

Posted: 19 Jun 2026, 21:49
by Selam/
ልክስክሱ ሊስትሮ፤ ዘሩን ምኒልክ ደም ውስጥ ለማግኘት ፈሱን ይጨርሳል።

ምኒልክ ግን ኢትዮጵያዊ ነው!

Re: ጄኔቲክስ አይዋሽም፤ ይህን የጉራጌይቱ የምኒልክ እናት የልጅ ልጅን ስሙት፤ በድምጹ ባክሰንቱ፣ በመልኩ ቁርጥ ጉራጌ !!!

Posted: 20 Jun 2026, 11:24
by Abere
ወይ ጉድ! ጭልፊቱ አጼ ምኒልክ ቆጮ ይወዱ ነበር ብሎ ጨምሮ አለመዋሸቱ ገርሞኛል። :lol:
ልስትሮዎች ቆዳቸውን ሲያስማሙ እና ሲያዋድዱ ይገርማሉ - አደርባይነይ ስያሸረሟሙጥቸው ጉደኞች ናቸው።


:lol:

Re: Re: ጄኔቲክስ አይዋሽም፤ ይህን የጉራጌይቱ የምኒልክ እናት የልጅ ልጅን ስሙት፤ በድምጹ ባክሰንቱ፣ በመልኩ ቁርጥ ጉራጌ !!!

Posted: 20 Jun 2026, 11:48
by ethiopianunity
Eraseshem zeregna! You talk about Ethiopia but you are indirectly promoting your own ethnic by disagreeing, alsheshum zor alu.