ጉራጌ! የመስቀል ሕዝብ! የኢትዮጵያ አምባሳደር!!! አምባሳደር ማሲንጋን ፍትፎ በጥረት አቅርበን ባንከፎ አጎረስነው !!!
Posted: 16 Dec 2024, 01:10
የቃል ትርጉም፤
ጥረት = ክትፎ የሚቀርብበት ክብ ተደርጎ ተቆርጦ ታጥቦ በእሳት ከለሰለሰ በኋል ክትፎ የሚወጣበት የእንሰት ቅጠል ነው ! እጅግ አድርጎ ክትፎን ያጣፍጣል!
አንቀፎ = ውብ ተደርጎ በጥበበኞች ከቀንድ የሚሰራው የጉራጌ ማንኪያ ሲሆን ጉራጌ ከእንጀራ በወጥ በተቀር ሌላ ምግብ ሁሉ የሚበላው በአንቀፎ ነው!