Page 1 of 1

ከአምባቸው ወደ አረጋሽ የቁልቁለት ጉዞ!

Posted: 15 Dec 2024, 12:49
by Selam/



Re: ከአምባቸው ወደ አረጋሽ የቁልቁለት ጉዞ!

Posted: 15 Dec 2024, 12:58
by Abere
DDB ይሆን ምናልባት ይህን ሰው ያስገደለው? መቶ በመቶ እኮ ነው ከDDB ርዕዮት እና ኦሮሙማ ራዕይ የሚቃረነው። በእነ DDB ልክ ብቻ ተቀዶ የተሰራ ተተርትሮ እንደገና ይሰፋ ሳይሆን አይቀርም ያስበላው።
Selam/ wrote:
15 Dec 2024, 12:49



Re: ከአምባቸው ወደ አረጋሽ የቁልቁለት ጉዞ!

Posted: 15 Dec 2024, 13:47
by Selam/
OPDO ነው ያስገደለው ምንም ጥያቄ የለውም።

አዴፓና ኦፒዲኦ እህአዴግ ውስጥ ሆነው በወያኔ ላይ አብረው ይዶልቱ ነበር። የእነ ዓብዮት ጎጠኛ ክንፍ ግን የአማራን ጥቅም ሊያስከብሩ የሚችሉትን ሁሉ ለማስወገድ ቀድመው ዕቅድ አውጥተው ነበር። ጨዋታው እነሱን አጥፍቶ “ኢትዮጵያ ሱሴን” ሿሿ መጫወት ነበር፣ ለጊዜውም ተሳካላቸው።