Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11384
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ፋኖ አፈጣጠሩ ከታች ወደ ላይ ነው፤ ከላይ ወደ ታች አይደለም። ልዩነት ቢፈጥሩ ሊደንቀን አይገባም። የሆነ የcollective leadership አመራር ቅርጽ ያውጡ፤ ወደፊት ለአገሩም ይጠቅማል

Post by sarcasm » 14 Dec 2024, 11:12

ፋኖ አፈጣጠሩ ከታች ወደ ላይ ነው፤ ከላይ ወደ ታች አይደለም። ልዩነት ቢፈጥሩ ሊደንቀን አይገባም። ዴሞክራቲክ የሆነ የcollective leadership አመራር ቅርጽ ያውጡ፤ ይሄ ወደፊት ለአገሩም ይጠቅማል። - ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ



Abere
Senior Member
Posts: 14834
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ አፈጣጠሩ ከታች ወደ ላይ ነው፤ ከላይ ወደ ታች አይደለም። ልዩነት ቢፈጥሩ ሊደንቀን አይገባም። የሆነ የcollective leadership አመራር ቅርጽ ያውጡ፤ ወደፊት ለአገሩም ይ

Post by Abere » 14 Dec 2024, 11:59


---- የፋኖ አፈጣጠሩ በደንብ ህዝባዊ ነው። ለዚህ ደግሞ ማስረጃው እጅግ በርካታ ሆዳም ብ አዴን ቅጥረኞች ባሉበት አማራ ህዝብ መካከል የፋኖ ህዝባዊ መሪዎች ህዝቡን ጫካ አድርገው እስከ አሁን መምራት መቻላቸው ነው። ይህ ምናልባት ለዘመናት በዘመነ ወያኔ ሆዳም አማራ እየተባለ ሲዘለፍ የኖረውን የአማራ ህዝብ ሆዳም ብቻ ሳይሆን አርበኛ አማራም እንዳለ ያስመሰከረ ነው።

---- የፋኖ ትልቁ ችግር የህዝባዊነት መሰረት ወይም አመጣጥ እና አደረጃጀት ሳይሆን በምዕራቡ አለም የሚኖሩ ነጣቂ ተኩላ ዲያስፓራዎች ናቸው። ነጣቂ ተኩላ ዲያስፓራዎች ጥቂት የማይባሉት አማራ ያልሆኑ (እንደ አማራነት በአገር ቤት በኦሮሙማ ወይም ወያኔ የጥቃቱ ሰለባዎች ያልሆኑባቸው) አማራ መስለው የአማራን ኪስ በዲያስፓራ የሚያወልቁ፤ ለወያኔ እና ኦነግ በስውር የሚያገለግሉ ሸቃጮች ናቸው። ለአማራ ትግል ትልቅ ማነቆ የሆኑት እንደዚህ አይነት ዲያስፓራዎች በቡና እና በውስኪ መርቅነው የዩቲዩብ ልሳኖች ናቸው።

--- ተወደደም ተጠላም በአጭር ጊዜ ውስጥ ከባዶ እጅ ተነስቶ ወያኔ እና ኦነግን ተራበተራ እየማረከ የታጠቀውን ፋኖን አለማድነቅ ግብዝነት ነው። ፋኖ ህዝባዊ መሰረት ያለው ህዝቡ እራሱ መሪ የሆነበት ነው። የአካሄድ ልዩነት ሊኖር ይችላል - ይህ ጤናማ እና ተፈጥሮአዊ ነው። አይደለም ከህዝባዊ አመጽ የጀመረ ንቅናቄ በአዳራሽ ተሰብስቦ በሎጅስቲክ ታግዞ የላስቲክ ውሃ እየጠጣ ሲያንቀላፈ የነበረው ኢህአድግ እና ኦሮሙማ ብልጽግና እንኳን ስንጥቅጥቃቸው ወጥቶ እየታየ ነው።

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ አፈጣጠሩ ከታች ወደ ላይ ነው፤ ከላይ ወደ ታች አይደለም። ልዩነት ቢፈጥሩ ሊደንቀን አይገባም። የሆነ የcollective leadership አመራር ቅርጽ ያውጡ፤ ወደፊት ለአገሩም ይ

Post by Union » 14 Dec 2024, 13:29

የባአዴን ቅጥረኛ ማለት አገው ማለት እንደሆነ ልብ በሉ :lol:

አማራ አልተከፋፈለም ተከፋፍሎም አያውቅም፣እርስ በእርሱም ተታኩሶ አያውቅም። Amara is too smart to do that. :lol:

ተከፈልኩ እያለ የሚዋሸው የአገው ቆዳ ለባሽ ቡድን ነው። አገው አማራ ውስጥ ገብቶ ሲጋለጥ አስወጡኝ አንድ እንሁን እያለ ነው ያለው እንጂ የተከፋፈለ አማራ የለም :lol:

አማራ ሌላ አገው ሌላ ትግሬ ሌላ ጋላ ሌላ

ማሞ ሌላ green ካርዱ ሌላ :lol: :lol: :lol:


Post Reply