Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
የጋሽ ሆረስ ነገር ፤ "MOU ተፈረመ" ሄቦ! "MOU ተሰረዘ" ሄቦ!!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=354744
Page
1
of
1
የጋሽ ሆረስ ነገር ፤ "MOU ተፈረመ" ሄቦ! "MOU ተሰረዘ" ሄቦ!!
Posted:
13 Dec 2024, 00:03
by
euroland
ግራ የገባው ሽማግሌ። ለአንድ አመት ሙሉ ወደብ አገኘን፣ የኢትዮጵያ ባሕር ሶማሌላንድ ሊሰፍር ነው እያለ እዚህ ጮቤ እንዳልረገጠ፣ ዛሬ ደግሞ ያየሰማይ ላም ፊርሚያ mou ተቀዶ ሲጣል፤ ስምምነቱ ፈረሰ ብሎ ይጨፍራል
Re: የጋሽ ሆረስ ነገር ፤ "MOU ተፈረመ" ሄቦ! "MOU ተሰረዘ" ሄቦ!!
Posted:
13 Dec 2024, 09:11
by
kebena05