Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 13 Dec 2024, 00:03
ግራ የገባው ሽማግሌ። ለአንድ አመት ሙሉ ወደብ አገኘን፣ የኢትዮጵያ ባሕር ሶማሌላንድ ሊሰፍር ነው እያለ እዚህ ጮቤ እንዳልረገጠ፣ ዛሬ ደግሞ ያየሰማይ ላም ፊርሚያ mou ተቀዶ ሲጣል፤ ስምምነቱ ፈረሰ ብሎ ይጨፍራል
