Page 1 of 1
ቱርክ - ዱሮ እና ዘንድሮ--> በ15ኛው ክ/ዘመን ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ እና በ21ኛው ክ/ዘመን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ
Posted: 12 Dec 2024, 15:24
by Abere
ቱርክ - ዱሮ እና ዘንድሮ--> በ15ኛው ክ/ዘመን ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ እና በ21ኛው ክ/ዘመን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ
ታሪክ እራሱን ይደግማል እንድሉ።ቱርክ በ15ኛው ክ/ዘመን የአፋር አዳል ተወላጂ የሆነውን አል ጋዚ አህመድ (ግራኝ አህመድ) የጦር መሳሪያ በመስጠት እና በማድረጃት ኢትዮጵያን ለ15 አመታት (በተለይም የሰሜኑን ክፍል) እንድ ወድም በማድረግ የአገሪቱን የሺ አመታት ስልጣኔ የኋልዮሽ መልሳው ነበር። በዚህ በ21ኛው ክ/ዘመን እንድሁ አብይ አህመድ ( ዳግማዊ ግራኝ) በመጠቀም ኢትዮጵያን በማውደም ላይ ተሰማርታለች። ግብጽ ነፍሰ-ገዳይ ድሮን ለኦሮሙማ በማደል በተለይም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ላይ ጭፍጨፋ እንድፈጸም እየረዳች ነው።
ቱርካ ለኦሮሙማ ከፍተኛ ድጋፍ ሰጭ አካልነች - ከግብጽ በመቀጠል። ለዚህ ደግሞ ኦሮሙማ ውስጣዊ ሀይሉ በእስላማዊ ኦሮሙማ የሚመራ በመሆኑ ነው። እንደ ቀዳማዊ ግራኝ የዚህ ዘመኑ ግራኝ አህመድ እንድሁ ጸረ-ክርስቲያን፤ ቤተ-ክርስቲያን እና ክርስቲያኖች አሳዳጅ ነው። የቱርክ ዋና አላማ ኦሮሙማን በመጠቀም የኢትዮጵያን ክርስትና ማሳደድ ነው።
Re: ቱርክ - ዱሮ እና ዘንድሮ--> በ15ኛው ክ/ዘመን ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ እና በ21ኛው ክ/ዘመን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ
Posted: 12 Dec 2024, 17:06
by ethiopianunity
ችግሩ ትግሪኛ ተናጋሪዎች ኣሁን ከርስቲያን ነን የሚሉ ኮሚኒስትና ኢሉሚናቲ ሆነው የኢትዮጵያ ዋና ጠላት ሆነው ቀሩ። በደቡብና በመሃል ከተማ የግራኝ ኣህመድ ታሪክ እየተደገመ ነው። ኦሮሙማ እውነትም ትሪክ በትከከል እየተደገመ ነው። ግራኝ ኣህመድ ኢትዮጵያን ሲወጋ ጋላ በሚባል ዛሬ ኦሮሞ ነን በሚባል ብሄረሰብ የግራኝን ጦርነት ተጠቅመው የኦርቶዶክሱ ማህበረሰብ በመዳከሙ መሬት መያዝ፣ ወንዱን ገድለው ሤቲቷን በማግባት፣ ጉዲ ፈቻ በማድረግ ህዝባቸው በከፍተኛ ቁጥር እንዲጨምር በማስመሰል፣ የመሃልና የደቡብን ማህበረሰብን ማንነታቸውን ቀይረው ኦሪሞ ነኝ ኣስብለዋል ግን እውነታው ያ ኣይደለም። ዓሁን ኦሮሞ ነኝ እያለ ኢትዮጵያን የሚጠላ የራሱን እጅ ንደመቁረት ነው። ይውነት ማንነቱ ኦርቶዶክስና የጥንት ኢትዮጵያዊ ነው። ቅኝ ገዚዎች እንግሊዝም በዚህ ትልቅ ሚና ኣላቸው ከ ቱርክ ጋርም በኢሉሚናቲና ፍሪሜሰን ኣባል ስለሆኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉትን ኣገራት ጎድተዋል እየጎዱም ናቸው ያሉት። ለኢትዮጵያ መፍትሄው ምንድን ነው ነገሩ፥ በውስጥም በውጪም ኢትዮጵያ ጠላት ተነስቶባታል።
Re: ቱርክ - ዱሮ እና ዘንድሮ--> በ15ኛው ክ/ዘመን ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ እና በ21ኛው ክ/ዘመን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ
Posted: 13 Dec 2024, 13:53
by Abere
የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ወገቧን ጠምጥመው ይዘው ታሪካዊ ጠላቶቿን የሚያሰደድቧት አገር በቀል ባንዳዎች ናቸው። ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ የአፋር አዳል ተወላጅ አማርኛ አቀላጥፎ የሚናገር ኢትዮጵያዊ (አንድ አንዶች እንደሚሉትም አባቱ ወስላታ ቄስ እናቱ የሼክ ካዳሚ እስላም አውገረድ) የነበረ ዳሩ ግን የቱርክ አጋሥስ በመሆን ኢትዮጵያን ያወደመ - የታሪክ ሰነድ ያቃጠለ፤ ቱርክ በብዙ ግመል ጭና ወርቅ እንድትዘርፍ ያደረገ ሰው ነው። የዳግማዊ አህመድ ግራኝ ባህርይ ከዚህ የተለየ አይደለም።
ለቀዳማዊ ግራኝ አመጣጥ ነባር ሁኔታዎችን የፈጠረው ከትግሬ የሚነሱ ሽፍታ አጼ በጉልበቱ በሚያደርጉ ሁከት የሚፈጠር ውስጣዊ ድክመት ነው። ለዳግማዊ አህመድ ግራኝ መምጣትም ይኸው የዐድዋ ወያኔ ትግሬዎች እና የባህር ምድር ትግሬዎች ሁከት ነው። ሽፍታ ትግሬዎች (ሻዕብያ እና ወያኔዎች) ከፍተኛ ኢትዮጵያ ጠል እና ከሃዲ ጡት ነካሽ በመሆናቸው ያው ልማደኛው የባንዳነት ተልዕኮ ለውጭ ጋላቢዎች እንድመቻቹ አደረጋቸው። ትርክት ፈጣሪዎች ሆኑ ( የቡርቃው ዝምታ መጥቀስ ይቻላል።) የአኖሌ የሴት ጡት የአደባባይ የድንጋይ ብልት የሻዕብያ እና የወያኔ ስጦታ ነው። ባንዳዎች ሃይማኖትም አገርም ማተብም የላቸው። ዛሬ ካቶሊክ፤ ነገ ጴንጤ፤ ሌላ ጊዜ ሌላ በመሆን የሚቀያየሩ ናቸው።
አብይ አህመድ (ዳግማዊ ግራኝ አህመድን) አርግዘው፤ አምጠው የወለዱት ሽፍታ ትግሬዎች (ወያኔ /ሻዕብያ ናቸው)። ኦሮሞ ጥያቄ ሳይኖረው የኦሮሞ ጥያቄ አለው ብለው መልስ ዐልባ የውሸት ጥያቄ ፈጥረው ዕልቂት የዘሩት ሽፍታ ትግሬዎች (ሻዕብያ/ወያኔ) ናቸው። የኢትዮጵያን ህዝብ ዕረፍት የነሱት ባንዳዎች ናቸው። በጣም የሚገርመው ግን ሻዕብያ/ወያኔ ከ50 አመታት በላይ ደክመው ያፈሩት ቢኖር አመድ ነው ያፈሱት። ምርታቸው ዐመድ ነው። ችግር፤ድህነት፤ውርደት፤ ዕልቂት ብቻ። ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ አይደለም እነርሱም በውድቀቱ አረንቋ ውስጥ እየዳከሩ ነው። የውጭ ጠላት ይጋልባቸዋል፥ በአጋሥስነተቻው ይቀጥላሉ በድህነት፤በዕልቂት ይቃጠላሉ። ኦሮሙማ የትግሬ ሽፋታዎች የፈጠሩት Wuhan virus ቫይረስ ነው።
ethiopianunity wrote: ↑12 Dec 2024, 17:06