Page 1 of 1

ከሻእቢያ ጋር መሳፈጥ ዋጋ ያስከፍላል ስንል ያለምክንያት አይደለም

Posted: 12 Dec 2024, 14:34
by Fed_Up
ሻእብያውያንን የሚያሽንፈው መከባበር, እምነት እና ፍቅር ብቻና ንቻ ነው::

ይህን ስል እያንዳንድሽ ይገባሻል:: ያልገባሽ እንከፍ ካለሽም በተራዘመ ግዝገዛ ይገባሻል::

“Honor the territorial boundaries and the sovereignty of each nation”

I am just saying

ፋኖ ያሸንፋል!!!