ሻብያ ስምምነቱን በምን አይን ያየዋል?
Posted: 12 Dec 2024, 12:33
MoU አለመቀደዱ ምን ያመጣል? የአንዳንዶች ጥያቄ!
ኢትዮዽያ የሶማሊያን አንድነት ሳትጥስ ባህር በር (vs port?) ታገኛለች ማለትስ ምን ማለት ነው? (አፈፃፀሙ ከሁለት ወር በሁዋላ-ቂቂቂቂቂ!)