Page 1 of 1

ብልፅግና ቻርጀር ጠፍቶበት የአህያ ያህል አርቆ ማየት አልቻለም

Posted: 12 Dec 2024, 09:55
by Odie

Re: ብልፅግና ቻርጀር ጠፍቶበት የአህያ ያህል አርቆ ማየት አልቻለም

Posted: 12 Dec 2024, 11:18
by Misraq
ያለ አቅሙ እኮ ነው ሃገር የተረከበው፥፥ ይገርማል

Re: ብልፅግና ቻርጀር ጠፍቶበት የአህያ ያህል አርቆ ማየት አልቻለም

Posted: 12 Dec 2024, 12:13
by Odie
ግልፅ እኮ ነው!
ስልጣኑን ግድያውንና ዘረፋውን በተረኝነት ስም ፈለጉት!
They know it they are not leading.
አላማቸው ከኦሮሞ በቀር ወፍ ዝር የማይልበት Ghetto መመስረት ነው:: አንዱ መጥቶ እስኪጠረምስው!

Re: ብልፅግና ቻርጀር ጠፍቶበት የአህያ ያህል አርቆ ማየት አልቻለም

Posted: 12 Dec 2024, 12:39
by Misraq
ሰውየው ኢንተርናሽናል ፖለቲክስ ላይ ሁሌ ተዋርዶ እንደመጣ ነው፥፥ ይህ ፕሪሚትቭ በታሪክ አጋጣሚ ስልጣን ላይ ያለ ልምዱ ወጣ፥፥ የኢንተርናሽናል ፖለቲክስን ሃገር ውስጥ እንደሚያደርገው ሿቯ እና መተቃቀፍ መስሎት ነበር

Re: ብልፅግና ቻርጀር ጠፍቶበት የአህያ ያህል አርቆ ማየት አልቻለም

Posted: 12 Dec 2024, 13:13
by Right
It is a shame.
Hard to watch.
How Ethiopians allowed for this to happen is beyond me.

Re: ብልፅግና ቻርጀር ጠፍቶበት የአህያ ያህል አርቆ ማየት አልቻለም

Posted: 12 Dec 2024, 13:25
by Tiago
Horus, where are you hiding?
Hassen sheik comes out as a winner.

Abiy and his cadres ZERO.