Page 1 of 1

ጥይት እና ዘመናዊ ተተኳሽ ዐረር ገዝቶ ማሸነፍ ያልቻለው ኦሮሙማ አሁን ሰዎችን በወረቀት ብር አትሞ ካድሬ ገዝቶ ውሸት በመተኮስ የህልም ድል ያመነዥካል

Posted: 11 Dec 2024, 14:09
by Abere
ጥይት እና ዘመናዊ ተተኳሽ ዐረር ገዝቶ ማሸነፍ ያልቻለው ኦሮሙማ አሁን ሰዎችን በወረቀት ብር አትሞ ካድሬ ገዝቶ ውሸት በመተኮስ የህልም ድል ያመነዥካል - እነ DDB ፋኖ የመጨረሻዋን ምስማር ኦሮሙማ ሬሳ ሳጥን ላይ እስኪመታ ድረስ የሚያደርጉት መፍጨርጨር