Page 1 of 1

ትልቁ ዳቦ ልጥ ሆነ፣ አይናችን እያየ! በአንድ ፖሊስ እንደዚህ ከተደረጉ፣ የተደረጃ ጦር ስደርስ ምን ይሉ ይሆን?

Posted: 11 Dec 2024, 08:47
by DefendTheTruth

Re: ትልቁ ዳቦ ልጥ ሆነ፣ አይናችን እያየ! በአንድ ፖሊስ እንደዚህ ከተደረጉ፣ የተደረጃ ጦር ስደርስ ምን ይሉ ይሆን?

Posted: 11 Dec 2024, 13:39
by Abere
DDB

የኦሮሙማ ትግል ሊጥ ሆነ፤ የፋኖ ትግል ደግሞ የኢትዮጵያዊነት ማሰባሰቢያ መያያዣ ልጥ ሆነ የሚለው መሬት ላይ ያለውን ገሃዳዊ ሀቅ ያስረዳል።
ድሮን፤ታንክ እና ተዋጊ ጄት የታጠቀው፤ 1ሚልዮን ቅልብ ኮማዶ ያሰማራው ኦሮሙማ ብልጽግና ፋኖን በ3 ቀን ትጥቁን አይደለም ቀበቶውን አስፈታለሁ ያለው ይኸው አልችል ብሎ አመታት ተቆጠሩ። ግዙፉ፤ ትልቁ ወዘተ ቅብጥርስዬ PP-OLF አሁን ሊጥ ሆነ - ቢከፍቱ ተልባ ቅዘን በቅዘን በፋኖ እየተማረከ ለወላጅ ኦሮሞ እናቱ አለሁልሽ ፋኖ ማርኮ እያበለኝ፡ በስፓርት ጤንነቴን እያስጠበቀኝ፤ ሹሩባየን ላጭቶ ሴታሴትነቴን አስወግዶ ወንድነት እያስተማረኝ ነው።