Page 1 of 1
ይህ የኤደን ጌም ቼንጀር ስለምን እንደምያወራ ገብቶዋችዋል?
Posted: 11 Dec 2024, 08:25
by DefendTheTruth
ሰዉዬው የዞረበት ደነዝ ነዉ፣ ገንዘብ ከአዋጣ፣ እንደልቡ የደሃዉ ሕይወት ላይ መወሰን የምችል ይመስለዋል። ይሄን ደንቆሮ መላ የምለዉም ጠፋ።
Re: ይህ የኤደን ጌም ቼንጀር ስለምን እንደምያወራ ገብቶዋችዋል?
Posted: 11 Dec 2024, 08:41
by DefendTheTruth
ፀጋዬ አራርሳ የምባል እርጉም ይህን አይቶ ይፅናና፣ ቦታዉ እንደምመስለኝ እሱ ተወለድኩበት ከምለዉ አከባቢ ብዙም የምርቅ አይመስለኝም። አቢይ አህመድ በሺዎች ርቀት ተወልዶ እንደዚህ እንደ አምላክ ይከበራል።