Page 1 of 1

ኢትዮጵያን እግዚያብሔር ይወዳታል!

Posted: 11 Dec 2024, 07:55
by DefendTheTruth
አሜሪካ ብትጠላትም። ትናንት ገና አንድ ዜና አይቼ ነበር፣ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡና በሔክታር ከ10 ኩንታል ወደ 60 ኩንታል አደገ ስባል፤ በጣም የምደንቅ እድገት ነዉ። ተደስቼ ነበር፣ ለእኔ ሳይሆን ለአገሩ በጣም ጥሩ ዕድል በመሆኑ።

ዛሬ ደግሞ በቢቢሲ ላይ የቡና ዋጋ አዲስ ሪኮርድ ደረሰ ስባል ሰመሁ፣ ምን አጋጣሚ ነዉ አልኩኝ፣ እግዚያብሔር በርግጥ ኢትዮጵያን ይወዳታል ከመላት ሌላ?