Page 1 of 1

ብልፅግና ላይ የከተማ ህዝብ የማይነሳው ለምንድነው?

Posted: 10 Dec 2024, 22:07
by Odie
1. የብልፅግና መንግስት ብሎ የለም የወደቀ መንግስት እንጂ::
ልክ ሲርያ አሳድ ሲወድቅ ዝርፊያ እነደተጧጧፈ ኢትዮዽያ ውስጥ በግልፅም ይሁን በስውር ህጋዊ ኢ-ህጋውም ዝርፍያና ግድያ እገታ ይከናወናል:: ባጭሩ መንግስት የለም:: የተደራጀ ዘራፊና ገዳይ ነው ያለው!!

2. Corruption is pervasive. ብልፅግና/ኦፒዲኦ/የኦሮሞ ፋሽዝም ታርጋው ሙስና ነው:: ብላው ነው:: ሁሉም በመብላት በመበላላት ላይ ስለሆነ ለማስቢያ ለማመዛዘኛ ጊዜ የለውም:: ለተበላው እንኳን የሚያዝን የለም!
ቤተክርስትያን ፖስተሮች ሁሉ ሳይቀሩ ነው የተዘፈቁት:: የመሬት ሙስና የኮንዶምንየም ሙስና የጉምሩክ ሙስና..... መሬትህን ተቀብለህ ቲፎዞ ትሆናለህ ትንቢት ስለብልፅግና ትናገራለህ!

ባለስልጣኖችን እስከመገብክ ድረስ ምንም ብታደርግ ትታለፋለህ:: የብልፅግና ደጋፊ ኦሮሞና ሌሎች ቲፎዞዎች በሁሉ ነገር "ፈርስት" መሆን አለባቸው የሚለው የታወቀ የውስጥ አስራር ነው::
የሚበላ ተነስ ብትለው ይጣላሃል እንጅ አይስማህም!!