Page 1 of 1

ሸኔ ጃል ሰኚን (ሲኒ) ወደ ስልጣን ካመጡ ቦሀላ Horus ደንብሮ ጠፋ። እነ ጃል ሸኔ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፍ ጀምረዋል። Horus ገና መንቃቱ ነው። ቅቅቅ

Posted: 09 Dec 2024, 22:52
by Union
ጅል እና ወረቀት አለ እንደOLF ናቸው :lol:

Re: ሸኔ ጃል ሰኚን (ሲኒ) ወደ ስልጣን ካመጡ ቦሀላ Horus ደንብሮ ጠፋ። እነ ጃል ሸኔ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፍ ጀምረዋል። Horus ገና መንቃቱ ነው። ቅቅቅ

Posted: 09 Dec 2024, 23:22
by Misraq
ሙርጤሳ

እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት። የዴላር ዕዝ ሸዋ ላይም በካልቾ ሊባል ነው። የጎንደሩ ሃብቴ ላይ እንዳቀረሸኽው መከታው ላይ ለማቀርሸት ምላስህን ብታለማምድ።

Re: ሸኔ ጃል ሰኚን (ሲኒ) ወደ ስልጣን ካመጡ ቦሀላ Horus ደንብሮ ጠፋ። እነ ጃል ሸኔ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፍ ጀምረዋል። Horus ገና መንቃቱ ነው። ቅቅቅ

Posted: 09 Dec 2024, 23:28
by Union
Folks,
የሸኔ አዲስ አበባ መስፈር ይህን ያህል horusን ካስደነበረ፣ ጭፍጨፋው በደንብ ሲጀመር ምን ሊሆን ነው።

ታላቁ እስክንድር ነጋን ደግፋ ስንል የነበረው ለዚህ ነው

Re: ሸኔ ጃል ሰኚን (ሲኒ) ወደ ስልጣን ካመጡ ቦሀላ Horus ደንብሮ ጠፋ። እነ ጃል ሸኔ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፍ ጀምረዋል። Horus ገና መንቃቱ ነው። ቅቅቅ

Posted: 10 Dec 2024, 01:28
by Horus
union,
አንተ ፋንዲያ አላማ ቢስ ቱስ ቱስ ተገንጣይ አንቺም ነገር በደስታ ወደ ማሰልጠኛ ለመግባት ትፈርሚያለሽ! ሸኔ ለ60 በቅማል የታጨቀ ሹሩባውን ሲያክና አሮጊት እየገድለ ዱለቻ ሲሰርቅ ኖሮ ኖሮ አሁን ደሞዝ የሚከፈለው ብረት ተሸካሚ የመሆን እድል ቢያገኝ እንዴት በደስታ አይሰክርም!!! አንቺም ብትሆኚ ይህን ፖለቲካ አልባ የብሄር ጦርነትሽ ነገ በድርድር ይቋጫል!! ጂል! THE PEOPLE PERISH FOR LACK OF VISION!!!

Re: ሸኔ ጃል ሰኚን (ሲኒ) ወደ ስልጣን ካመጡ ቦሀላ Horus ደንብሮ ጠፋ። እነ ጃል ሸኔ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፍ ጀምረዋል። Horus ገና መንቃቱ ነው። ቅቅቅ

Posted: 10 Dec 2024, 06:38
by Misraq
Horus wrote:
10 Dec 2024, 01:28
union,
አንተ ፋንዲያ አላማ ቢስ ቱስ ቱስ ተገንጣይ አንቺም ነገር በደስታ ወደ ማሰልጠኛ ለመግባት ትፈርሚያለሽ! ሸኔ ለ60 በቅማል የታጨቀ ሹሩባውን ሲያክና አሮጊት እየገድለ ዱለቻ ሲሰርቅ ኖሮ ኖሮ አሁን ደሞዝ የሚከፈለው ብረት ተሸካሚ የመሆን እድል ቢያገኝ እንዴት በደስታ አይሰክርም!!! አንቺም ብትሆኚ ይህን ፖለቲካ አልባ የብሄር ጦርነትሽ ነገ በድርድር ይቋጫል!! ጂል! THE PEOPLE PERISH FOR LACK OF VISION!!!
ጋሽ ጥሌ ሙርጤሳ እያለህ ያለው የኛ ቢች ነህ ነው

Re: ሸኔ ጃል ሰኚን (ሲኒ) ወደ ስልጣን ካመጡ ቦሀላ Horus ደንብሮ ጠፋ። እነ ጃል ሸኔ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፍ ጀምረዋል። Horus ገና መንቃቱ ነው። ቅቅቅ

Posted: 10 Dec 2024, 08:46
by Selam/
ፖለቲካ አልባ የብሄር ጦርነትሽ ነገ በድርድር ይቋጫል

ይቺ መስመር የጭልፊቱን የፖለቲካ ንቅዘትና ሸርሙጣነት ቁልጭ አድርጋ ታሳያለች።

ይኸ ከርሳም ሽማግሌ ትላትና ፋኖ የሃገሪቱ ብቸኛ ሠራዊት ይሆናል እያለ ሲያናፋ ከርሞ፣ ዛሬ የአቶ ዓብዮትን የማጭበርበሪያ ስንኝ በመዋስ፣ ፋኖ ዓላማ ቢስ ብሄርተኛ ነው በማለት የካድሬ ፕሮፓጋንዳውን በግልፅ አቀረሸ።

በጎጥ የከረረና ጨፍጫፊ አስተዳደር መብቴን ያስከብርልኛል ብሎ የሚያስብ፣ ፈሪና የበታችነቱን አሜን ብሎ የተቀበለ ህዝብ ብቻ ነው። ያለፉት ሃምሳ ዓመታት የአማራ ህዝብን ያስተማሩት ግን፣ መብት፣ ሰላምና አንድነት በሌሎች በችሮታ የሚሰጠው ሳይሆን ራሱን በማደራጀትና ነፍጥ በመያዝ ብቻ እንደሚያገኝ መሆኑን ነው።

ስለዚህ አንተ የዓብይ ውታፍ-ነቃይ አሮጌ ከርከሮ፣ ቆሻሻ ምላስህን ከአማራ ህዝብ ላይ ሰብስበህ እዛው እፈረደበት ምስኪን የጉራጌ ህዝብ ላይ አሹፍበት። ኩታራ!

Re: ሸኔ ጃል ሰኚን (ሲኒ) ወደ ስልጣን ካመጡ ቦሀላ Horus ደንብሮ ጠፋ። እነ ጃል ሸኔ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፍ ጀምረዋል። Horus ገና መንቃቱ ነው። ቅቅቅ

Posted: 10 Dec 2024, 10:28
by Right
ጦርነትሽ ነገ በድርድር ይቋጫል!
Horus,
You are dreaming. Millions have died and millions have been displaced because of this primitive tribalist clown.
Do you think you can toss that under the rug and all will be good to continue the killings and looting?

I am glad Selam also noticed your stupid motives.
Hey, guaranteed that you will never win against the people. Sooner or later the clown will be dragged out of his crime den.
For now enjoy your cut. Chances are the amount of money the clown is borrowing at will has now passed $100+b.
MOLACHA LEBA.

Re: ሸኔ ጃል ሰኚን (ሲኒ) ወደ ስልጣን ካመጡ ቦሀላ Horus ደንብሮ ጠፋ። እነ ጃል ሸኔ የአዲስ አበባን ህዝብ መጨፍጨፍ ጀምረዋል። Horus ገና መንቃቱ ነው። ቅቅቅ

Posted: 10 Dec 2024, 15:51
by Union
:lol:

Stupid horus witaf neqay, you exposed yourself well :lol:

RIP to you and አገው misraq :lol: