Page 1 of 1

የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት

Posted: 09 Dec 2024, 17:16
by Misraq
ጎንደሬው ፋኖ አርበኛ ሃብቴ

ጋሽ ጥላሁን ሙርጤሳ እንዴት ነህልኝ :lol: :lol:


Re: የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት

Posted: 09 Dec 2024, 17:20
by Union
እራሴን አግልያለሁ ነው ያለው እኮ። እረፍት ላይ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: ከቤተሰቦቹ ጋር ላለመቀያየም ነው። የግል ችግር ነው ይስተካከላል ነገሩ።


አንድ ሻለቃ አይደለም አንድ ወታደር ይዞ ወደ እረፍት መሄድ አልፈለገም። ባዶ እጁን ነው የሄደው እኮ። ከጎንደር እና ከመላው የአማራ ህዝብጋ ላለመጣላት ማለት ነው። አይዞሽ ገለቴ። :lol:

አንቺ አገው ህልምሽ ትልቅ ነው ግን :lol:

Re: የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት

Posted: 09 Dec 2024, 17:29
by Union
ደብተራ "union" the great - የአገው ሸንጎ በአዴን እራስ ምታት :lol:

Re: የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት

Posted: 09 Dec 2024, 19:08
by Misraq
በ Last Name ስጠሪህ ከች። Good boy ጋሽ ጥሌ :lol: :lol: :lol:

Re: የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት

Posted: 09 Dec 2024, 20:22
by Fed_Up
union wrote:
09 Dec 2024, 17:29
ደብተራ "union" the great - የአገው ሸንጎ በአዴን እራስ ምታት :lol:
አገውዘአጋሜ እምሶዬን ወይምMisraq ብሎ ራሱን የሚጠራው አዛውንት ደም ፍላቱን አስነስተህ ክንቺር ልታደርገው ነው :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት

Posted: 09 Dec 2024, 22:44
by Union
በንዴት ሊደፋ ነው ይሄ አዛውንት :lol: :lol: :lol:

አገው ወአጋሜ ሚስቱ :lol:

Fed_Up wrote:
09 Dec 2024, 20:22
union wrote:
09 Dec 2024, 17:29
ደብተራ "union" the great - የአገው ሸንጎ በአዴን እራስ ምታት :lol:
[deleted] እምሶዬን ወይምMisraq ብሎ ራሱን የሚጠራው አዛውንት ደም ፍላቱን አስነስተህ ክንቺር ልታደርገው ነው :lol: :lol: :lol: :lol: