Page 1 of 1

የኢትዮጵያ የቋንቋ ልሂቃን ወደየት ናችሁ?

Posted: 09 Dec 2024, 17:09
by Naga Tuma
ቆንቆ እና ቋንቋ ማለት ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

እዴሳ እና ህዳሴ ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

ዉዳሴ እና ዌድሱ ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

ሴቄ እና ሳቀ ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

ሴረ እና ሴራ ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

ኼረ እና ኼር ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

ሃሳ እና ሂስ ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

ሐቀ እና ሐቅ ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

ቃልቻ እና ቃሉ ማለት ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

ሰበ እና ሰብ ምን ልዩነት ኣላቸዉ?

የኢትዮጵያ ህዳሴ ማለት እና የኢትዮጵያ እዴሳ ማለት ልዩነት ኣላቸዉ?

ሀዲ ወይም አዲ፣ አዴሳ፣ እዴሳ፣ ብለን አዲስ ካልን አዲ፣ አዲስ፣ እዴሳ ማለት ቀላል ይሆናል። ኣይሆንም?

ቀላል ከሆነ አማርኛ ዉስጥ ነጭ ከማለት አዲ ማለት ቀላል ኣይሆንም?

አዲ ማለት ተጨማሪ አገልግሎት ይኖረዋል። የእንግልዘኛዉ ቃል ዋይት (white) መሠረት ሊሆን ስለሚችል።

ይህን ቀላል ጥያቄ መመለስ የምትችሉ የኢትዮጵያ የቋንቋ ልሂቃን ወደየት ናችሁ?