Page 1 of 1

አበረም በአቅምቲ ጫጩቶች አሉት፣ ልክ እንደሱ ተንጫጩ አሁን!

Posted: 09 Dec 2024, 15:15
by DefendTheTruth
ዉሸታቸዉን አጥኑ ብቻ! ደደቦች!

ምንም እንኳን እኔ በግሌ ከተማ ዉስጥ የጥይት ተኩስ ባልደግፍም፣ ይህን ያህል የምያንጫጫ ጉዳይ አይመስለኝም፣ ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይልሳል እንደምባለዉ ከልሆነ በስተቀር።