የጡረታ ገንዘብ ለሽማግሌዎቹ (የበላይ ጠባቂ) በመላክ የጎንደር እዝን እቆጣጠራለሁ ብሎ የዶላር መአት ለጡረተኞች የሚበትነው አገው በአዴን ቂጡ ስቋል ሰሞኑን። ቅቅቅቅ
Posted: 09 Dec 2024, 12:02
እውነቱ ይህ ነው።
እንደምታውቁት አገው ሸንጎ በአዴኖች የአማራ ህዝብ ድርጅትን አፍርሰው የራሳቸውን ድርጅት በግርግር የመመስረት የቅዥት ህልማቸውን ቀጥለውበታል።
የአማራን ህዝብ ጋልበው አራት ኪሎ የመግባት የአገዎች ቅዥት።
አሁን የአቶ መሳፍንት የአጎት ልጅ የሆነውን የእዙ መሪን ሀብቴን በአጎቱ ልጅ በኩል ገብተው ለአጎቱ ልጅ እንዲወግን በመወትወት ከድርጅቱ እራሴን አግልያለሁ እንዲል አድርገዋል። የጎንደር እዝ ሰራዊቱም ምክትሉን ወይም የዘመቻ አመራሩን በመሪነት ይተካል። ግለሰቡ እራሴን አግልያለሁ ስላለ ማለት ነው።
የበላይ ጠባቂ ተብዬዎች እና መሳፍንት የጃጁ ሽማግሌዎች ናቸው፣ ሀብቴም ከዘመዶቼ እንዴት እንጠላለሁ በሚል እራሴን ከህዝባዊ ድርጅቱ አግልያለሁ ብሏል።እኛም አሜን ብለናል።፡
የቤተሰብ ጉዳይ ስለሆን ንቀንሀል።
ድርጅታችንን እንዲያውም እያጠናከሩት የአማራ ህዝብ ጠንክሮ ድርጅቱን እንዲንከባከበው የበለጠ እድል ከፍቷል።
Folks,
ባዬ ሀብቴ እና መሳፍንት ቤተሰብ ናቸው። አገው በአዴን ዘመነ የአንድ ቤተሰብ አባሎችን አማልለው ወስደዋል ማለት ይቻላል። የጎንደር ህዝብ ይሄን ቤተስብ አደጋ ሳያደርስበት ይመለሱ ይሆን? የምናየው ጉዳይ ነው። ሀብቴ ስልጣን ላይ ማምጣቱ መጀመሪያውም ስህተት ነው ስንል ነበር።
ለማንኛውም አሁን የጎንደር እዝ አዲሱ አዛዥ ስለተመረጠ ዛሬ ወይም ነገ እዙ እስከ ሙሉ ክፍለጦሮቹ መግለጫ ያወጣል።
በጦርነት ሲያቅታቸው አማራን በወሬ በዶላር እና በግርግር ለማወክ ማሰባቸው የአማራን ህዝብ ማንነት አለማወቃቸውን ያመለክታል።፡
የአማራ ህዝብ መራራ የነፃነት ትግል ይቀጥላል!