Page 1 of 1

ደማስቆስ ፌስታ በፌስታ፤ አዲስ አበባ በቁዘማ ጫት ታመነዥካለች።በወለጋ አማራዎች ጥቃት እየሳቀች ታላቁ ታናሹ እሩጫ እያለች ስትጨፍር አዲስ አበባ ዛሬ የቄሮዎች ጨብሲ አስተናጋጅ።

Posted: 09 Dec 2024, 10:13
by Abere
ደማስቆስ ፌስታ በፌስታ፤ አዲስ አበባ በቁዘማ ጫት ታመነዥካለች።በወለጋ አማራዎች ጥቃት እየሳቀች ታላቁ ታናሹ እሩጫ እያለች ስትጨፍር አዲስ አበባ ዛሬ የቄሮዎች ጨብሲ አስተናጋጅ። :lol: ነጻነት ወይ ከአፈሙዝ አፍንጫ ወይም ከድምጽ መስጫ ሳጥን እንጅ ከጫት ቤት፤ ከታላቁ ታናሹ ሩጫ ከአርሴናል እና ሊቨር ፑል ከዲራፍት ቤት አይገኝም።